Awtaru Kebede/Lelitu Nega/Feqreh Tekus New
< Awtaru Kebede | Lelitu Nega
ዘማሪ አውታሩ ከበደ ርዕስ ፍቅርህ ትኩስ ነው አልበም ሌሊቱ ነጋ
ሁልጊዜ የማይሰለቸኝ
ሥሙን ሳወጣው ሳወርደው
ወዳጄ የምለው ጌታ ነው (፪x)
ትላንትም ኢየሱስ
ዛሬም ኢየሱስ
ነገም ኢየሱስ
ሁልጊዜም ኢየሱስ (፪x)
ኦሆ በፍቅርህ ብዛት
ኦሆ ቤትህ ኖሬያለሁ
እኔስ ከአንተ ውጪ
ኧረ እንዴት እኖራለሁ (፪x)
ሁልጊዜ የማይሰለቸኝ
ስሙን ሳወጣው ሳወርድ
ወዳጄ ምለው ጌታ ነው (፪x)
ትላንትም ኢየሱስ
ዛሬም ኢየሱስ
ነገም ኢየሱስ
ሁልጊዜም ኢየሱስ (፪x)
ኦሆ ዘመን ሲመጣ
ኦሆ ዘመን ሲቀየር
ፍቅርህ ዛሬም ትኩስ ነው
በፍጹም አልበረደም (፪x)
ሁልጊዜ የማይሰለችኝ
ስሙን ሳወጣው ሳወርድ
ወዳጄ እምለው ጌታ ነው (፪x)
ትላንትም ኢየሱስ
ዛሬም ኢየሱስ
ነገም ኢየሱስ
ሁልጊዜም ኢየሱስ (፪x)