From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
አዝ፦ የጌታ ፡ መንፈስ ፡ በእኛ ፡ ላይ ፡ ነው (፬x)
ለታሰሩት ፡ መፈታትን
ለእውሮችም ፡ ማየትን
ወንጌልን ፡ ላልሰሙ ፡ ወንጌልን
እንሰብክ ፡ ዘንድ ፡ ጌታ ፡ ቀብቶናል (፪x)
ወደ ፡ ዓለም ፡ ሁሉ ፡ እንድንሄድ
የወንጌል ፡ እሳት ፡ እንድናነድ
ከአብ ፡ ተቀብሎ ፡ ሰጠን
ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ እኛን ፡ ላከን
አዝ፦ የጌታ ፡ መንፈስ ፡ በእኛ ፡ ላይ ፡ ነው (፬x)
ለታሰሩት ፡ መፈታትን
ለእውሮችም ፡ ማየትን
ወንጌልን ፡ ላልሰሙ ፡ ወንጌልን
እንሰብክ ፡ ዘንድ ፡ ጌታ ፡ ቀብቶናል (፪x)
አብ ፡ አባቴ ፡ እንደላከኝ
እኔም ፡ እልካችኋለሁ
ብሎ ፡ ተናገረ ፡ ኢየሱስ
ኑ ፡ ሄደን ፡ መልእክቱን ፡ እናድርስ
አዝ፦ የጌታ ፡ መንፈስ ፡ በእኛ ፡ ላይ ፡ ነው (፬x)
ለታሰሩት ፡ መፈታትን
ለእውሮችም ፡ ማየትን
ወንጌልን ፡ ላልሰሙ ፡ ወንጌልን
እንሰብክ ፡ ዘንድ ፡ ጌታ ፡ ቀብቶናል (፪x)
የተሰጠንን ፡ ሃላፊነት
አንየው ፡ በቸልተኝነት
ሰጥቶናልና ፡ መንፈሱን
እንውጣ ፡ እንስበክ ፡ ወንጌሉን
አዝ፦ የጌታ ፡ መንፈስ ፡ በእኛ ፡ ላይ ፡ ነው (፬x)
ለታሰሩት ፡ መፈታትን
ለእውሮችም ፡ ማየትን
ወንጌልን ፡ ላልሰሙ ፡ ወንጌልን
እንሰብክ ፡ ዘንድ ፡ ጌታ ፡ ቀብቶናል (፪x)
|