የቃልኪዳን ፡ አምላክ (Yeqalkidan Amlak) - አስቴር ፡ ሞገስ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
አስቴር ፡ ሞገስ
(Aster Moges)

Lyrics.jpg


(1)

እኔ ፡ አልወርድም
(Enie Alwerdem)

ቁጥር (Track):

(3)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የአስቴር ፡ ሞገስ ፡ አልበሞች
(Albums by Aster Moges)

እኔ ፡ የማመልከው (፫x)
በመጥራቱ ፡ እና ፡ በሥጦታው ፡ ሁሉ ፡ የማይጸጸተው
የቃልኪዳን ፡ አምላክ ፡ ነው (፫x)


እኔ ፡ የማመልከው (፫x)
በመጥራቱ ፡ እና ፡ በሥጦታው ፡ ሁሉ ፡ የማይጸጸተው
የቃልኪዳን ፡ አምላክ ፡ ነው (፭x)

ቃሉን ፡ ልኮ ፡ መች ፡ ይቀራል
እንዳለዉ ፡ ከተፍ ፡ ይላል
አይመጣ ፡ አርፍዶ
ያውቅበታል ፡ መድረስ ፡ ማልዶ

አመልከዋለሁ (፬x)
ዕድሜ ፡ ልኬን ፡ ሙሉ ፡ ቀኑ ፡ እስኪሆን ፡ ሙሉ
ዕድሜ ፡ ልኬን ፡ ሙሉ ፡ ቀኑ ፡ እስኪሆን ፡ ሙሉ (፪x)

አመልከዋለሁ
ማነው ፡ እንደ ፡ ጌታ ፡ ማነዉ ፡ ማነዉ
በቀኑ ፡ የሚደርስ ፡ ማነዉ ፡ ማነዉ
እኔስ ፡ አላየሁም ፡ ማነዉ ፡ ማነዉ
እኔስ ፡ አላገኘሁም ፡ አላየሁም (፬x)
እኔስ ፡ አላገኘሁም

ጆሮው ፡ ሰምቶ ፡ ዝም ፡ አይልም
እንዳላየ ፡ ሆኖ ፡ አያልፍም
ትንሽ ፡ ትልቅ ፡ ብሎ ፡ አይልም
ቃሉን ፡ ሊያደርገው ፡ ሲቸኩል

አመልከዋለሁ (፬x)
ዕድሜ ፡ ልኬን ፡ ሙሉ ፡ ቀኑ ፡ እስኪሆን ፡ ሙሉ
ዕድሜ ፡ ልኬን ፡ ሙሉ ፡ ቀኑ ፡ እስኪሆን ፡ ሙሉ (፪x)

አመልከዋለሁ
ማነው ፡ እንደ ፡ ጌታ ፡ ማነዉ ፡ ማነዉ
በቀኑ ፡ የሚደርስ ፡ ማነዉ ፡ ማነዉ
እኔስ ፡ አላየሁም ፡ ማነዉ ፡ ማነዉ
እኔስ ፡ አላገኘሁም ፡ አላየሁም (፬x)
እኔስ ፡ አላገኘሁም