From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
ሥራው ፡ ታላቅ ፡ ነው ፡ የተሰጠኝ
በፍፁም ፡ መውረድ ፡ አይቻለኝ (፪x)
እኔ ፡ አልወርድም ፣ እኔ ፡ አልወርድም (፪x)
መቼም ፡ ከከፍታው ፡ ላይ ፡ አልነቃነቅም (፪x)
አልነቃነቅም ፡ አልነቃነቅም
ከከፍታዬ ፡ ላይ ፡ በፍፁም ፡ አልወርድም (፪x)
ውረጅ ፡ ለሚሉኝ ፡ እንዴት ፡ ብዬ
አይሆንልኝም ፡ እንዴት ፡ ችዬ
የልቡ ፡ ሳይደርስ ፡ እንዴት ፡ ብዬ
አይሆንልኝም ፡ መውረድ ፡ ጥዬ (፪x)
ጌታን ፡ ስላየሁኝ ፡ መች ፡ ውስጤ ፡ ይፈራል
ሁልጊዜ ፡ በአምላኬ ፡ ልቤ ፡ ይበረታል (፪x)
ሁሉን ፡ ሳልፈጽመው ፡ ሳልጨርሰው
መች ፡ ይሆንልኛል ፡ ሳልደመድመዉ
በከፍታው ፡ ላይ ፡ ከፍ ፡ ብዬ
አልወርድም ፡ ብያለሁ ፡ ስላገኘሁ ፡ ልኬን (፬x)
እኔ ፡ አልወርድም ፣ እኔ ፡ አልወርድም (፪x)
መቼም ፡ ከከፍታው ፡ ላይ ፡ አልነቃነቅም (፪x)
አልነቃነቅም ፡ አልነቃነቅም
ከከፍታዬ ፡ ላይ ፡ በፍፁም ፡ አልወርድም (፪x)
አይቼዋለሁ ፡ እኔ ፡ አልፈራም
ልቤም ፡ በአምላኬ ፡ ይበረታል
ሁሉን ፡ ሳልፈጽመው ፡ ሳልጨርሰው
አይሆንልኝ ፡ ሳልደመድመዉ (፪x)
ጌታን ፡ ስላየሁኝ ፡ መች ፡ ውስጤ ፡ ይፈራል
ሁልጊዜ ፡ በአምላኬ ፡ ልቤ ፡ ይበረታል (፪x)
ሁሉን ፡ ሳልፈጽመው ፡ ሳልጨርሰው
መች ፡ ይሆንልኛል ፡ ሳልደመድመዉ
በከፍታው ፡ ላይ ፡ ከፍ ፡ ብዬ
አልወርድም ፡ ብያለሁ ፡ ስላገኘሁ ፡ ልኬን (፬x)
እኔ ፡ አልወርድም ፣ እኔ ፡ አልወርድም (፪x)
መቼም ፡ ከከፍታው ፡ ላይ ፡ አልነቃነቅም (፪x)
አልነቃነቅም ፡ አልነቃነቅም
ከከፍታዬ ፡ ላይ ፡ በፍፁም ፡ አልወርድም (፪x)
እኔ ፡ አልወርድም ፣ እኔ ፡ አልወርድም (፪x)
መቼም ፡ ከከፍታው ፡ ላይ ፡ አልነቃነቅም (፪x)
|