አየሁ ፡ ፍቅር (Ayehu Feqer) - አስቴር ፡ አበበ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
አስቴር ፡ አበበ
(Aster Abebe)

Aster Abebe 1.jpg


(1)

ክብር ፡ የበቃህ ፡ ነህ
(Keber Yebeqah Neh)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፱ (2017)
ቁጥር (Track):

(10)

ርዝመት (Len.): 4:26
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የአስቴር ፡ አበበ ፡ አልበሞች
(Albums by Aster Abebe)

ድንቅ ፡ ስለሆነው ፡ ፍቅር
ነግቶልኛል ፡ ደግሞ ፡ እኔ ፡ እስኪ ፡ ላውራው
እኔ ፡ አየሁ ፡ ፍቅር ፡ እኔ ፡ አየሁ ፡ ፍቅር
ነፍስን ፡ መንፈስን ፡ ሕይወትን ፡ ሚወርስ
የሚወደድ ፡ ፍቅር ፡ አሃሃ ፡ የሚወደድ ፡ ፍቅር (፪x)

እስኪ ፡ አለ ፡ ወይ ፡ እርሱን ፡ ጠርቶ ፡ ያፈረ
እስኪ፡ አለ ፡ ወይ ፡ እወዲያ ፡ የቀረ
እስኪ ፡ አለ ፡ ወይ ፡ ምሕረት ፡ ያልበዛለት
እስኪ ፡ አለ ፡ ወይ ፡ መንገዱ ፡ ያልቀናለት

አሳርፈኝ ፡ ብዬው ፡ አሳረፈኝ
ድረስልኝ ፡ ብዬው ፡ ደርሶልኛል
አስመልጠኝ ፡ ብዬው ፡ አመለጥኩኝ
ወዳጄ ፡ በብዙውን ፡ አርጎልኛል (፪x)

ድንቅ ፡ ስለሆነው ፡ ፍቅር
ነግቶልኛል ፡ ደግሞ ፡ እኔ ፡ እስኪ ፡ ላውራው
እኔ ፡ አየሁ ፡ ፍቅር ፡ እኔ ፡ አየሁ ፡ ፍቅር
ነፍስን ፡ መንፈስን ፡ ሕይወትን ፡ ሚወስድ
የሚወደድ ፡ ፍቅር ፡ አሃሃ ፡ የሚወደድ ፡ ፍቅር (፪x)

እስኪ ፡ አለ ፡ ወይ ፡ እርሱን ፡ ጠርቶ ፡ ያፈረ
እስኪ ፡ አለ ፡ ወይ ፡ እወዲያ ፡ የቀረ
እስኪ ፡ አለ ፡ ወይ ፡ ምሕረት ፡ ያልበዛለት
እስኪ ፡ አለ ፡ ወይ ፡ መንገዱ ፡ ያልቀናለት

አሳርፈኝ ፡ ብዬው ፡ አሳረፈኝ
ድረስልኝ ፡ ብዬው ፡ ደርሶልኛል
አስመልጠኝ ፡ ብዬው ፡ አመለጥኩኝ
ወዳጄ ፡ በብዙውን ፡ አርጎልኛል (፪x)

አሳረፈኝ (፪x) ፡ ጌታዬ ፡ አሳረፈኝ ፡ አሳረፈኝ
አሳረፈኝ ፡ ጌታ ፡ አሳረፈኝ