ምህረትህ (Mehereteh) - አስማማው ፡ ቢረሳው

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
አስማማው ፡ ቢረሳው
(Asmamaw Biresaw)

Asmamaw Biresaw 1.jpg


(1)

የመኖር ፡ ምክንያቴ
(Yemenor Mikniate)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፬ (2012)
ቁጥር (Track):

(2)

ርዝመት (Len.): ፭:፳፫
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የአስማማው ፡ ቢረሳው ፡ አልበሞች
(Albums by Asmamaw Biresaw)

ኢየሱስ ፣ ኢየሱስ!
        መሐሪ ፡ ጌታ!
        ርኅሩኅ ፡ ጌታ!
ምሕረትህ ፣ ባይበዛልኝ
ይቅርታህ ፣ ባይሆንልኝ
ፍቅርህ ፣ ባይበዛልኝ
እንዴት ፡ እሆን ፡ ነበር ፡ እኔማ? (፭X)

ብዙ ፡ ብዙ
ብዙ ፡ ነገር
በሕይወቴ ፡ ሲቀያየር
ነፍሴ ፡ ዝላ ፡ ተጐሳቁላ
አንተ ፡ እኮ ፡ ነህ
ይቅር ፡ ያልካት
ከድካሟ ።
አንተ ፡ ነህ ፡ (አንተ ፡ ነህ) ፡ ኢየሱስ
የሆንኸኝ ፡ ብርታት
አቅሜ ፡ (አቅሜ)
ጉልበቴ ፡ (ጉልበቴ)
የመኖር ፡ ምክንያቴ ፡ (ምክንያቴ)
አቅሜ ፡ (አቅሜ)
ጉልበቴ ፡ (ጉልበቴ)
(ለዘላለም ፡ የያዝኸኝ)
የመኖር ፡ ምክንያቴ
(ኢየሱስ ፡ ባለብዙ ፡ ምሕረት)
ባለብዙ ፡ ቸርነት
ኢየሱሴ!
    ምሕረትህ ፣ ባይበዛልኝ
    ይቅርታህ ፣ ባይሆንልኝ
    ፍቅርህ ፣ ባይበዛልኝ
    እንዴት ፡ እሆን ፡ ነበር ፡ እኔማ? (፭X)
        ኢየሱስ ፡ ባለብዙ ፡ ምሕረት
         ባለብዙ ፡ ቸርነት ።
እኔ ፡ እኔ
እኔማ ፣
ስንከራተት
በጨለማ
እግሬ ፡ ሲፈጥን
ለኩነኔ ፣
አንተ ፡ አዳንኸኝ
ጣልቃ ፡ ገብተህ
በመንገዴ
አንተ ፡ ነህ ፡ (አንተ ፡ ነህ)
ኢየሱስ ፡ (ኢየሱስ)
የሆንኸኝ ፡ ብርታቴ
አቅሜ ፡ (አቅሜ)
 ጉልበቴ ፡ (ጉልበቴ ፡ ነህ)
(እግዚአብሔር ፡ ዓብ)
የመኖር ፡ ምክንያቴ
አቅሜ ፣ (እግዚአብሔር ፡ ዓብ)
ጉልበቴ ፡ (እግዚአብሔር ፡ ዓብ)
ጉልበቴ ፡ ነህ
የመኖር ፡ ምክንያቴ
አንተ ፡ ነህ ፡ (አንተ ፡ ነህ)
ኢየሱስ ፡ (ኢየሱስ)
የሆንኸኝ ፡ ብርታቴ
አቅሜ ፡ (አቅሜ)
ጉልበቴ ፡ (ጉልበቴ)
የመኖር ፡ ምክንያቴ
(ምክንያት ፡ ሆነኸኝ)
(እግዚአብሔር ፡ ዓብ)
አቅሜ ፡ (ለዘላለም)
ግልበቴ ።