አሸናፊ አለማየሁ (ashenafi alemayehu)

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ



በታምር ነው/3/ ምኖረው። በፀጋው ነው/3/ ምኖረው ።

   ሰማይን ብቻውን የሰራ፣    ድቅድቁን ጨለማውን ያበራ።    ተራራው በሚዛኑ የለካ፣    የሚመካ በዚህ ጌታ ይመካ።

እንደ አንተ ያለ ማነው ለእኔ፣ እንደ አንተ ያለ ማነው ለዘመኔ። ኤረ ከየት አገኛለሁ እኔ፣ እንደ አንተ ያለ ማነው ለእኔ።                 አምልኮና ስግደት ይገባሃል፣         በከበረው ዙፋንህ ላይ ተቀምጠሃል።         ተባረክ ተመስጌን የኔ ኢየሱስ፣          በሞተው ህይወቴ ዘራሄው ነፍስ።