From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
አዝ፦ ኢሄ ፡ ለምን ፡ ሆነ ፡ አልልም ፡ (አልልም)
ስንፍናን ፡ በአምላኬ ፡ አላወራም ፡ (እኔ ፡ አላወራም)
እግዚአብሔር ፡ አዋቂ ፡ ነው
ነገር ፡ ሁሉ ፡ ለበጐ ፡ (ለበጐ/ለበጐ ፡ ነው) (፪x)
ኢሄ ፡ ለምን ፡ ሆነ ፡ አልልም ፡ (አልልም)
ስንፍናን ፡ በአምላኬ ፡ አላወራም ፡ (እኔ ፡ አላወራም)
እግዚአብሔር ፡ አዋቂ ፡ ነው
ነገር ፡ ሁሉ ፡ ለበጐ ፡ (ለበጐ ፡ ነው/ለበጐ) (፪x)
ያሰብኩትን ፡ ባላገኝ ፡ የተመኘሁትን
ምላሼን ፡ ባይሰጠኝ ፡ የፍለጋዬን
ሁሉን ፡ ሰጥቶ ፡ ለእኔ ፡ እኔን ፡ ላያጣኝ
አውቆ ፡ ነው ፡ እግዚአብሔር ፡ የከለከለኝ (፪x)
አዝ፦ ኢሄ ፡ ለምን ፡ ሆነ ፡ አልልም ፡ (አልልም)
ስንፍናን ፡ በአምላኬ ፡ አላወራም ፡ (እኔ ፡ አላወራም)
እግዚአብሔር ፡ አዋቂ ፡ ነው
ነገር ፡ ሁሉ ፡ ለበጐ ፡ (ለበጐ/ለበጐ ፡ ነው) (፪x)
ኢሄ ፡ ለምን ፡ ሆነ ፡ አልልም ፡ (አልልም)
ስንፍናን ፡ በአምላኬ ፡ አላወራም ፡ (እኔ ፡ አላወራም)
እግዚአብሔር ፡ አዋቂ ፡ ነው
ነገር ፡ ሁሉ ፡ ለበጐ ፡ (ለበጐ ፡ ነው/ለበጐ) (፪x)
እርሱ ፡ እንደራሱ ፡ ነው ፡ እንደ ፡ አፉ ፡ ቃል
እኔ ፡ እንደፈለኩት ፡ መቼ ፡ ይሆናል
አስቀድሞ ፡ ያውቃል ፡ የሚረባኝን
ከፊቴ ፡ ወሰደው ፡ የዓይን ፡ አምሮቴን
አዝ፦ ኢሄ ፡ ለምን ፡ ሆነ ፡ አልልም ፡ (አልልም)
ስንፍናን ፡ በአምላኬ ፡ አላወራም ፡ (እኔ ፡ አላወራም)
እግዚአብሔር ፡ አዋቂ ፡ ነው
ነገር ፡ ሁሉ ፡ ለበጐ ፡ (ለበጐ/ለበጐ ፡ ነው) (፪x)
ኢሄ ፡ ለምን ፡ ሆነ ፡ አልልም ፡ (አልልም)
ስንፍናን ፡ በአምላኬ ፡ አላወራም ፡ (እኔ ፡ አላወራም)
እግዚአብሔር ፡ አዋቂ ፡ ነው
ነገር ፡ ሁሉ ፡ ለበጐ ፡ (ለበጐ ፡ ነው/ለበጐ) (፪x)
አንተኑ ፡ መጠበቅ ፡ ይሻላል
ወዲህ ፡ ወዲያ ፡ ማለቱ ፡ ምን ፡ ይረባል
ከአንተ ፡ ጋር ፡ ተስማምቶ ፡ መኖር ፡ ነው
ነገር ፡ ሁሉ ፡ ይሆናል ፡ በጊዜው
ሁሉም ፡ ነገር ፡ ይሆናል ፡ በጊዜው
አንተኑ ፡ መጠበቅ ፡ ይሻላል
ወዲህ ፡ ወዲያ ፡ ማለቱ ፡ ምን ፡ ይረባል
ከአንተ ፡ ጋር ፡ ተስማምቶ ፡ መኖር ፡ ነው
ነገር ፡ ሁሉ ፡ ይሆናል ፡ በጊዜው
ሁሉም ፡ ነገር ፡ ይሆናል ፡ በጊዜው (፪x)
|