አንተ ፡ ግን (Ante Gen) - አስፋው ፡ መለሰ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
አስፋው ፡ መለሰ
(Asfaw Melese)

Asfaw Melese 3.jpg


(3)

ትላንት ፡ ዛሬ ፡ አይደለም
(Telant Zarie Aydelem)

ዓ.ም. (Year): ፲ ፱ ፻ ፺ ፰ (2006)
ቁጥር (Track):

(1)

ርዝመት (Len.): 4:52
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የአስፋው ፡ መለሰ ፡ አልበሞች
(Albums by Asfaw Melese)

አንተ ፡ ግን ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ አትለወጥም
ጊዜና ፡ ዘመናት ፡ አንተን ፡ አይሽሩህም
ሰነፍ ፡ ቢልህ ፡ እንኳን ፡ አቅም ፡ እንደሌለህ
እኔ ፡ ግን ፡ እላለሁ ፡ ዛሬም ፡ ትችላለህ

አዝ፦ ጌታ ፡ እኮ ፡ ይችላል
ጌታ ፡ እኮ ፡ ያኖራል
ጌታ ፡ እኮ ፡ ያከብራል
ጌታ ፡ እኮ ፡ ይደላል (፪x)

ጌታ ፡ አለ ፡ እውነተኛ
ጌታ ፡ አለ ፡ የታመነ
ጌታ ፡ አለ ፡ መመኪያዬ
ጌታ ፡ አለ ፡ የምኮራበት
ጌታ ፡ አለ ፡ ወዳጅ ፡ ነህ
ጌታ ፡ አለ ፡ ረዳት/ማረፊያ (፪x)

የልጅነቴን ፡ የነገ ፡ ተስፋዬ
መቼ ፡ ጣል ፡ አደረከኝ ፡ አባቴ ፡ ነህ ፡ ብዬህ
ማንን ፡ ጥሎ ፡ ያውቃል ፡ ማንንስ ፡ እረስቶ
አላያችሁም ፡ ዎይ ፡ ትንሹን ፡ ቀብቶ

አዝ፦ ጌታ ፡ እኮ ፡ ይችላል
ጌታ ፡ እኮ ፡ ያኖራል
ጌታ ፡ እኮ ፡ ያከብራል
ጌታ ፡ እኮ ፡ ይደላል (፪x)

ጌታ ፡ አለ ፡ እውነተኛ
ጌታ ፡ አለ ፡ የታመነ
ጌታ ፡ አለ ፡ መመኪያዬ
ጌታ ፡ አለ ፡ የምኮራበት
ጌታ ፡ አለ ፡ ወዳጅ ፡ ነህ
ጌታ ፡ አለ ፡ ረዳት/ማረፊያ (፪x)

የሚያስብልኝ ፡ መልካምን ፡ ለእኔ
ሁልጊዜ ፡ ጌታ ፡ ሲረዳኝ ፡ አያለሁ ፡ በዓይኔ
የሚሟገትልኝ ፡ በአብ ፡ ቀኝ ፡ ለእኔ
ምን ፡ ያሰጋኛል ፡ ለነገም ፡ ጌታ ፡ አለ ፡ ጐኔ

ወዳጅ ፡ ባያውቀኝ
ጌታ ፡ አለ ፡ የሚያውቀኝ
ጌታ ፡ አለ ፡ ሰው ፡ ባይረዳኝ
ጌታ ፡ አለ ፡ የሚረዳኝ
ጌታ ፡ አለ ፡ ግራ ፡ አይገባኝም
ጌታ ፡ አለ ፡ የሚያኖረኝ
ጌታ ፡ አለ ፡ ከጐኔ ፡ ማላጣው
ጌታ ፡ አለ ፡ ማይከዳ
ጌታ ፡ አለ

አዝ፦ ጌታ ፡ አለ ፡ እውነተኛ
ጌታ ፡ አለ ፡ የታመነ
ጌታ ፡ አለ ፡ መመኪያዬ
ጌታ ፡ አለ ፡ የምኮራበት
ጌታ ፡ አለ ፡ ወዳጅ ፡ ነህ
ጌታ ፡ አለ ፡ ረዳት/ማረፊያ (፬x)

ጌታ ፡ አለ ፡ እውነተኛ
ጌታ ፡ አለ ፡ የታመነ
ጌታ ፡ አለ ፡ መመኪያዬ
ጌታ ፡ አለ ፡ የምኮራበት