ቆይቼ (Qoyechie) - አርነት ፡ ከበደ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
አርነት ፡ ከበደ
(Arenet Kebede)

Arenet Kebede 1.jpg

(1)

ለምን
(Lemen)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፭ (2012)
ቁጥር (Track):

(8)

ርዝመት (Len.): 5:46
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የአርነት ፡ ከበደ ፡ አልበሞች
(Albums by Arenet Kebede)

ቆይቼ ፡ ደጁን ፡ ስጠና ፡ ዘንበል ፡ አለ ፡ አምላኬ (፪x)
ንዝንዝሽ ፡ ምንድን ፡ ነው ፡ ዞር ፡ በይ ፡ አላለም ፡ ከፊቴ (፪x)
ቆይቼ ፡ ደጁን ፡ ስጠና ፡ ዘንበል ፡ አለ ፡ አምላኬ (፪x)
ንዝንዝሽ ፡ ምንድን ፡ ነው ፡ ዞር ፡ በይ ፡ አላለም ፡ ከፊቴ (፪x)

ምክሩ ፡ ፈረሰ ፡ ጠላቴ ፡ ያሰበው ፡ ሀሳቡ
ሊያጠፋኝ ፡ አቅዶ ፡ ዙሪያዬን ፡ መክበቡ
ከንቱ ፡ ሆኖ ፡ ቀረ ፡ ጠላቴ ፡ ሀሳቡ (፪x)

እግዚአብሔር ፡ ተባረክ (፰x)

ቆይቼ ፡ ደጁን ፡ ስጠና ፡ ዘንበል ፡ አለ ፡ አምላኬ (፪x)
ንዝንዝሽ ፡ ምንድን ፡ ነው ፡ ዞር ፡ በይ ፡ አላለም ፡ ከፊቴ (፪x)
ቆይቼ ፡ ደጁን ፡ ስጠና ፡ ዘንበል ፡ አለ ፡ አምላኬ (፪x)
ንዝንዝሽ ፡ ምንድን ፡ ነው ፡ ዞር ፡ በይ ፡ አላለም ፡ ከፊቴ (፪x)

ዋጋ ፡ አግኝቷልና ፡ ጩኸቴ
አቤቱ ፡ ያልኩት ፡ ተንበርክኬ
ስለ ፡ ክርክሬ ፡ አይደለ ፡ ሙግቴ
ሁሉን ፡ የሚያይ ፡ ነው ፡ ፈረደልኝ ፡ ለእኔ (፪x)

እግዚአብሔር ፡ ተባረክ (፲፮x)