አዶናይ (Adonay) - አርነት ፡ ከበደ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
አርነት ፡ ከበደ
(Arenet Kebede)

Arenet Kebede 1.jpg


(1)

ለምን
(Lemen)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፭ (2012)
ቁጥር (Track):

(9)

ርዝመት (Len.): 6:04
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የአርነት ፡ ከበደ ፡ አልበሞች
(Albums by Arenet Kebede)

አዝ፦ አዶናይ ፡ አዶናይ ፡ ነህ (፪x)
ኤልሻዳይ ፡ ኤልሻዳይ ፡ ነህ (፪x)
ሁሉን ፡ ቻይ ፡ ሁሉን ፡ ቻይ ፡ ነህ (፪x)

ማንም ፡ አልነበር ፡ ከጐኔ
ነፍሴ ፡ ስትጨነቅ ፡ ስገፋ ፡ ብቻዬን
ደርሶ ፡ የመከረኝ
ድካሜን ፡ አንስቶ ፡ ኃይልን ፡ አስታጠቀኝ (፪x)

አዝ፦ አዶናይ ፡ አዶናይ ፡ ነህ (፪x)
ኤልሻዳይ ፡ ኤልሻዳይ ፡ ነህ (፪x)
ሁሉን ፡ ቻይ ፡ ሁሉን ፡ ቻይ ፡ ነህ (፪x)

ረዳትም ፡ የለኝ ፡ ከጐኔ
ነፍሴ ፡ ስትጨነቅ ፡ ሲከብደኝ ፡ ችግሬ
ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ደርሶ ፡ ያሳረፈኝ
እንባዬን ፡ ከዓይኔ ፡ ያበሰልኝ (፪x)

አዝ፦ አዶናይ ፡ አዶናይ ፡ ነህ (፪x)
ኤልሻዳይ ፡ ኤልሻዳይ ፡ ነህ (፪x)
ሁሉን ፡ ቻይ ፡ ሁሉን ፡ ቻይ ፡ ነህ (፪x)