ደስታ ፡ ለዓለም (Desta Lealem) - አሃቫ ፡ የወንጌል ፡ መዘምራን

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
አሃቫ ፡ የወንጌል ፡ መዘምራን
(Ahava Gospo Singers)
ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፯ (2014)
ርዝመት (Len.): 3:53
ሌሎች ፡ ነጠላ ፡ መዝሙሮች
(Other Singles)
ሌሎች ፡ የአሃቫ ፡ የወንጌል ፡ መዘምራን ፡ አልበሞች
(Other Albums ፡ by Ahava Gospo Singers)

ታላቅ ፡ ምሥራች ፡ ተሰማ
ለነበርነው ፡ በጨለማ
አዳኝ ፡ ንጉሥ ፡ ተወለደ
ፍቅር ፡ ከሰማይ ፡ ወረደ (፫x)

ደስታ ፡ ለዓለም ፡ አዳኝ ፡ መጥቷል
ምድር ፡ ተቀበዪው
ልባችሁን ፡ አዘጋጁ
ሰማይና ፡ ምድር ፡ በአንድነት ፡ ዘምሩ
መዝሙር ፡ መዝሙር ፡ ለሕፃኑ

ኦ ፡ ሆሆ (፯x) (ለህጻኑ)
ኦ ፡ ሆሆ (፱x)

የዓለም ፡ ገዢ ፡ ጻድቅ ፡ ፈራጅ
ሕዝቡን ፡ ሊያገለግል
የክብሩን ፡ ኃይል ፡ የጽድቁም ፡ ምንጭ
ፍቅር ፡ ከላይ ፡ ወርዷል (፪x)
ፍቅር ፡ ፍቅር ፡ ከላይ ፡ ወርዷል

የክርስቶስ ፡ ልደት (፰x)
ክርስ ፡ ክርስ ፡ ክርስቶስ ፡ ልደት (፰x)

ኦ ፡ ሆሆ (፰x)

ታላቅ ፡ ምሥራች (፪x)
ታላቅ ፡ ታላቅ ፡ ምሥራች ፡ ተሰማ
ታ ፡ ታልቅ
ታታታታላቅ ፡ ምሥራች
ታታላቅ ፡ ታላቅ ፡ ምሥራች ፡ ተሰማ

ታላቅ ፡ ምሥራች ፡ ተሰማ
ለነበርነው ፡ በጨለማ
አዳኝ ፡ ንጉሥ ፡ ተወለደ
ፍቅር ፡ ከሰማይ ፡ ወረደ

መልካም ፡ የኢየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ ልደት ፡ በዓል ፡ ይሁንላችሁ