እንሄዳለን (Eniedalen) - አሃቫ ፡ የወንጌል ፡ መዘምራን

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
አሃቫ ፡ የወንጌል ፡ መዘምራን
(Ahava Gospo Singers)

Ahava Gospo Singers 1.jpg


(1)

Good Morning
(Good Morning)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፬ (2012)
ቁጥር (Track):

(2)

ርዝመት (Len.): 4:20
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የአሃቫ ፡ የወንጌል ፡ መዘምራን ፡ አልበሞች
(Albums by Ahava Gospo Singers)

የሰው ፡ ዓይን ፡ ያላያት ፡ እጅ ፡ ያልሰራት
በጉ ፡ ብርሃን ፡ በሆነባት
በዚያ ፡ የታረደው ፡ በግ ፡ ፊት ፡ ለፊት ፡ ልናየው
ከመላዕክቱ ፡ ጋር ፡ በአንድነት ፡ ልናመልከው
ዘለዓለም ፡ ከእርሱ ፡ ጋር ፡ ልንኖር

አዝ፦ እንሄዳለን (፬x)

በዚያ ፡ ለቅሶ ፡ ሃዘን ፡ ከቶ ፡ አይኖርም
በደስታ ፡ እንድንኖር ፡ ለዘለዓለም
ልጆቹን ፡ ለመውሰድ ፡ በክብር ፡ መጥተሃል
የመንግሥቱ ፡ ወራሽ ፡ ያደርገናል
ዘለዓለም ፡ ከእርሱ ፡ ጋር ፡ ልንንኖር

አዝ፦ እንሄዳለን (፱x)

English Lyrics Here

አዝ፦ እንሄዳለን (፬x)