ምንኛ ፡ መልካም ፡ ነው (Menegna Melakam New) - አገኘሁ ፡ ይደግ ፡ እና ፡ እንዳለ ፡ ወልደጊዮርጊስ

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
አገኘሁ ፡ ይደግ ፡ እና ፡ እንዳለ ፡ ወልደጊዮርጊስ
(Agegnehu Yideg and Endale Woldegiorgis)

Lyrics.jpg

ልዩ ፡ እትም
(Esp)

የድል ፡ ዘመን
(Yedil Zemen)

ቁጥር (Track):

(3)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የአገኘሁ ፡ ይደግ ፡ እና ፡ እንዳለ ፡ ወልደጊዮርጊስ ፡ አልበሞች
(Albums by Agegnehu Yideg and Endale Woldegiorgis)

ምንኛ መልካም ነው በመገኘትህ ውስጥ መቆየት
 ከዚህ አለም ግርግር መለየት ክብርህን ማየት
           
         የዚህ አለም ውጣ ውረድ ግርግሩ ያዝላል
         ስለኑሮ ማሰቡ መጨነቁ ያባክናል
         አንተን ያመነህ የታደለነው
         ኪዳኑ ኪዳኑ ፅኑ ነው

 አርፈናል እኛስ አርፈናል አርፈናል አንተን አግኝተናል *2

        ባንተ የታመነ በሚሰማው ሁሉ አይታወክ
        በፂሆን ዙሪያ እንዳሉ ተራሮች አይናወጥ
        ከእግርህ ስር ሆኖ ቃልህን ይሰማል
        በድርቁ በድርቁ ወራት ይለመልማል

 አርፈናል እኛስ አርፈናል አርፈናል አንተን አግኝተናል *2
 
        ከጩኸት ከጫጫታው ወጣብለን በፊቱ እንሁን
        አዲስ ነገር ይሆናል ይበቅላል አርሱም አሁን
        ባዶ ማሰሮ ዘይት ይሞላል
        ጌታም ጌታም በኛ ይከብራል
        መቅረዙ መቅረዙ ብርሀን ያበራል

 አርፈናል እኛስ አርፈናል አርፈናል አንተን አግኝተናል *2