From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
"አቤት ፡ የእግዚአብሔር ፡ አሰራሩ ፡ አሰራሩ"
አቤት ፡ የእግዚአብሔር (፪x)የእግዚአብሔርስ ፡ አሰራሩ
ፍፁም ፡ ነው ፡ አይሳሳትም ፡ የእኛስ ፡ አምላክ ፡ ግሩም ፡ ነው ፡ በምክሩ

መካኒቱ ፡ ሰባት ፡ ወለደች
ብዙ ፡ የወለደችውም ፡ ደከመች
አቤት ፡ የእግዚአብሔር (፪x)የእግዚአብሔርስ ፡ አሰራሩ
ፍፁም ፡ ነው ፡ አይሳሳትም ፡ የእኛስ ፡ አምላክ ፡ ግሩም ፡ ነው ፡ በምክሩ
ከአሳዳጆች ፡ ዋና ፡ የነበረ ፡
የሳዖል ፡ ደንዳና ፡ ልብ ፡ ተሰበረ
አቤት ፡ የእግዚአብሔር (፪x)የእግዚአብሔርስ ፡ አሰራሩ
ፍፁም ፡ ነው ፡ አይሳሳትም ፡ የእኛስ ፡ አምላክ ፡ ግሩም ፡ ነው ፡ በምክሩ
ናቡከደነጾር ፡ ሲኩራራ
ሰባት ፡ ዘመን ፡ እንደ ፡ ከብት ፡ ሣር ፡ በላ
አቤት ፡ የእግዚአብሔርስ ፡ የአምላካችን ፡ የአባታችን ፡ አሰራሩ
ፍፁም ፡ ነው ፡ አይሳሳትም ፡ የእኛስ ፡ አምላክ ፡ ግሩም ፡ ነው ፡ በምክሩ
ዮሴፍ ፡ የተሸጠ ፡ ለባርነት
ዘመኑን ፡ ጠብቆ ፡ አገኘ ፡ ሹመት
አቤት ፡ የእግዚአብሔር (፪x)የእግዚአብሔርስ ፡ አሰራሩ
ፍፁም ፡ ነው ፡ አይሳሳትም ፡ የእኛስ ፡ አምላክ ፡ ግሩም ፡ ነው ፡ በምክሩ
አልቆለታል ፡ ተብሎ ፡ የተዘጋ
መልስ ፡ ተገኘለት ፡ ሌሊቱ ፡ ነጋ
አቤት ፡ የእግዚአብሔር (፪x) ፡ የእግዚአብሔርስ ፡ አሰራሩ
ፍፁም ፡ ነው ፡ አይሳሳትም ፡ የእኛስ ፡ አምላክ ፡ ግሩም ፡ ነው ፡ በምክሩ
ሲከሰን ፡ ሲያስጨንቀን ፡ የነበረ
እግዚአብሔር ፡ አሰበን ፡ ሰይጣን ፡ አፈረ
አቤት ፡ የእግዚአብሔር ፡ የአምላካችን ፡ የአባታችን ፡ አሰራሩ
ፍፁም ፡ ነው ፡ አይሳሳትም ፡ የእኛስ ፡ አምላክ ፡ ግሩም ፡ ነው ፡ በምክሩ
አጥንቶች ፡ ተበታትነው ፡ የነበሩ
ለእርሱ ፡ ምን ፡ ይሳናል ፡ ነፍስ ፡ ዘሩ

|