From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
|
አገኘሁ ፡ ይደግ (Agegnehu Yideg)
|
|
፮ (6)
|
ሃሌሉያ ፡ ታላቅ ፡ ነህ (Hallelujah Talaq Neh)
|
ዓ.ም. (Year):
|
፲ ፱ ፻ ፺ ፮ (2002)
|
ቁጥር (Track):
|
፩ (1)
|
ርዝመት (Len.):
|
5:17
አዝ፦ ሃሌሉያ ፡ ታላቅ ፡ ነህ ፡ ሃሌሉያ ፡ ሁ
ሃሌሉያ ፡ ታላቅ ፡ ነህ ፡ ሃሌሉያ (፪x)
እያሉ ፡ ቅዱሳን ፡ ሲያዜሙ ፡ ሰምቼ
አብሪያቸው ፡ ዘመርኩ ፡ በግናን ፡ ቃኝቼ
አዎ ፡ ከሁሉ ፡ በላይ ፡ ነህ (፪x)
ኢየሱስ ፡ የለም ፡ የሚመስልህ
ባለ ፡ ጠጋ ፡ በገንዘቡ ፡ ይመካል
ሰዎችንም ፡ በዚሁ ፡ ይለካል
በቁጥር ፡ አያለሁ ፡ ብርቱ ፡ ሳይበላ
ከሞት ፡ ይጠራል ፡ ትቶለት ፡ ለሌላ
አንተ ፡ ግን ፡ ጌታዬ ፡ የዘለዓለም ፡ ነህ
እናምልክህ ፡ ታዋጣናለህ (፪x)
አዝ፦ ሃሌሉያ ፡ ታላቅ ፡ ነህ ፡ ሃሌሉያ ፡ አሜን ፡ አሜን
ሃሌሉያ ፡ ታላቅ ፡ ነህ ፡ ሃሌሉያ
ሃሌሉያ ፡ ታላቅ ፡ ነህ ፡ ሃሌሉያ ፡ ሁ
ሃሌሉያ ፡ ታላቅ ፡ ነህ ፡ ሃሌሉያ
እያሉ ፡ ቅዱሳን ፡ ሲያዜሙ ፡ ሰምቼ
አብሪያቸው ፡ ዘመርኩ ፡ በግናን ፡ ቃኝቼ
አዎ ፡ ከሁሉ ፡ በላይ ፡ ነህ
ከማንም ፡ በላይ ፡ ነህ
ኢየሱስ ፡ የለም ፡ የሚመስልህ
ሥልጣን ፡ ዕውቀት ፡ አንድ ፡ ቀን ፡ ይሻራል
የእኔ ፡ ጌታ ፡ ግን ፡ እንደገዛ ፡ ይኖራል
የዚህ ፡ ዓለም ፡ ክብር ፡ እኔን ፡ አያጓጓኝ
ዘለዓለማዊ ፡ ቆይቷል ፡ ከገባኝ
ኃያላን ፡ ነን ፡ ያሉ ፡ እንደምን ፡ ተሞኙ
የሕይወትን ፡ ጌታ ፡ ሳያገኙ (፪x)
አዝ፦ ሃሌሉያ ፡ ታላቅ ፡ ነህ ፡ ሃሌሉያ ፡ ሁ
ሃሌሉያ ፡ ታላቅ ፡ ነህ ፡ ሃሌሉያ (፪x)
እያሉ ፡ ቅዱሳን ፡ ሲያዜሙ ፡ ሰምቼ
አብሪያቸው ፡ ዘመርኩ ፡ በግናን ፡ ቃኝቼ
አዎ ፡ ከሁሉ ፡ በላይ ፡ ነህ (፪x)
ኢየሱስ ፡ የለም ፡ የሚመስልህ
የትም ፡ አልሄድ ፡ እርዳታን ፡ ፍለጋ
አምላክ ፡ አለኝ ፡ ሁሌ ፡ ባለጠጋ
ደስ ፡ እያለኝ ፡ በቤቱ ፡ እኖራለሁ
ምን ፡ ጐድሎብኝ ፡ እርሱን ፡ አግኝቻለሁ
እንዳንተ ፡ የሚሆን ፡ ስላላገኘን
ቀንም ፡ ሌትም ፡ እናከብርሃለን (፪x)
እንዳንተ ፡ የሚሆን ፡ ስላላገኘን
ዛሬም ፡ ነገም ፡ እናከብርሃለን
ለዘለዓለም ፡ እናከብርሃለን (፫x)
|
|
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች (Other Songs in the Album)
|
|
የአገኘሁ ፡ ይደግ ፡ አልበሞች (Albums by Agegnehu Yideg)
|
|
አዝ፦ ሃሌሉያ ፡ ታላቅ ፡ ነህ ፡ ሃሌሉያ ፡ ሁ
ሃሌሉያ ፡ ታላቅ ፡ ነህ ፡ ሃሌሉያ (፪x)
እያሉ ፡ ቅዱሳን ፡ ሲያዜሙ ፡ ሰምቼ
አብሪያቸው ፡ ዘመርኩ ፡ በግናን ፡ ቃኝቼ
አዎ ፡ ከሁሉ ፡ በላይ ፡ ነህ (፪x)
ኢየሱስ ፡ የለም ፡ የሚመስልህ
ባለ ፡ ጠጋ ፡ በገንዘቡ ፡ ይመካል
ሰዎችንም ፡ በዚሁ ፡ ይለካል
በቁጥር ፡ አያለሁ ፡ ብርቱ ፡ ሳይበላ
ከሞት ፡ ይጠራል ፡ ትቶለት ፡ ለሌላ
አንተ ፡ ግን ፡ ጌታዬ ፡ የዘለዓለም ፡ ነህ
እናምልክህ ፡ ታዋጣናለህ (፪x)
አዝ፦ ሃሌሉያ ፡ ታላቅ ፡ ነህ ፡ ሃሌሉያ ፡ አሜን ፡ አሜን
ሃሌሉያ ፡ ታላቅ ፡ ነህ ፡ ሃሌሉያ
ሃሌሉያ ፡ ታላቅ ፡ ነህ ፡ ሃሌሉያ ፡ ሁ
ሃሌሉያ ፡ ታላቅ ፡ ነህ ፡ ሃሌሉያ
እያሉ ፡ ቅዱሳን ፡ ሲያዜሙ ፡ ሰምቼ
አብሪያቸው ፡ ዘመርኩ ፡ በግናን ፡ ቃኝቼ
አዎ ፡ ከሁሉ ፡ በላይ ፡ ነህ
ከማንም ፡ በላይ ፡ ነህ
ኢየሱስ ፡ የለም ፡ የሚመስልህ
ሥልጣን ፡ ዕውቀት ፡ አንድ ፡ ቀን ፡ ይሻራል
የእኔ ፡ ጌታ ፡ ግን ፡ እንደገዛ ፡ ይኖራል
የዚህ ፡ ዓለም ፡ ክብር ፡ እኔን ፡ አያጓጓኝ
ዘለዓለማዊ ፡ ቆይቷል ፡ ከገባኝ
ኃያላን ፡ ነን ፡ ያሉ ፡ እንደምን ፡ ተሞኙ
የሕይወትን ፡ ጌታ ፡ ሳያገኙ (፪x)
አዝ፦ ሃሌሉያ ፡ ታላቅ ፡ ነህ ፡ ሃሌሉያ ፡ ሁ
ሃሌሉያ ፡ ታላቅ ፡ ነህ ፡ ሃሌሉያ (፪x)
እያሉ ፡ ቅዱሳን ፡ ሲያዜሙ ፡ ሰምቼ
አብሪያቸው ፡ ዘመርኩ ፡ በግናን ፡ ቃኝቼ
አዎ ፡ ከሁሉ ፡ በላይ ፡ ነህ (፪x)
ኢየሱስ ፡ የለም ፡ የሚመስልህ
የትም ፡ አልሄድ ፡ እርዳታን ፡ ፍለጋ
አምላክ ፡ አለኝ ፡ ሁሌ ፡ ባለጠጋ
ደስ ፡ እያለኝ ፡ በቤቱ ፡ እኖራለሁ
ምን ፡ ጐድሎብኝ ፡ እርሱን ፡ አግኝቻለሁ
እንዳንተ ፡ የሚሆን ፡ ስላላገኘን
ቀንም ፡ ሌትም ፡ እናከብርሃለን (፪x)
እንዳንተ ፡ የሚሆን ፡ ስላላገኘን
ዛሬም ፡ ነገም ፡ እናከብርሃለን
ለዘለዓለም ፡ እናከብርሃለን (፫x)
|