እንደገና (Endegena) - አገኘሁ ፡ ይደግ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
አገኘሁ ፡ ይደግ
(Agegnehu Yideg)

Lyrics.jpg

(6)

ሃሌሉያ ፡ ታላቅ ፡ ነህ
(Hallelujah Talaq Neh)

ዓ.ም. (Year): ፲ ፱ ፻ ፺ ፮ (2002)
ቁጥር (Track):

(4)

ርዝመት (Len.): 4:27
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የአገኘሁ ፡ ይደግ ፡ አልበሞች
(Albums by Agegnehu Yideg)

በደሙ ፡ ተቀድሰን ፡ የምሥጋና ፡ ልብስ ፡ ለብሰን
ጠላታችንም ፡ እያየን ፡ ምሥጋና ፡ ለርሱ ፡ እንሰዋለን
(እንሰዋለን) (፭x) ፡ ጠላታችን ፡ ባይኑ ፡ እያየን ፡
ጀሮው ፡ እየሰማ ፡ (እንሰዋለን) (፬x)
(እንደገና) (፪x) ፡ ጌታ ፡ ለአንተ ፡ ምሥጋና ፡ ኢየሱስ ፡ እጥፍ ፡ ምሥጋና
(እንደገና) (፪x) ፡ ጌታ ፡ ይሄው ፡ ምሥጋና ፡ ለአንተ ፡ እልፍ ፡ ምሥጋና

እልፍ ፡ አእላፍ ፡ ሁላችሁ ፡ ይከፈት ፡ እንደበታችሁ
ለንጉሡ ፡ ምሥጋናን ፡ አምጡ ፡ ወድቃችሁ ፡ ክብርን ፡ አምጡ
(ክብርን ፡ ስጡ) (፭x) ፡ (ምሥጋና ፡ አምጡ) (፪x)
ለዘለዓለም ፡ እንደርሱ ፡ የለም
(እንሰዋለን) (፭x)
(እንደገና) (፪x) ፡ ጌታ ፡ ለአንተ ፡ ምሥጋና ፡ ኢየሱስ ፡ እጥፍ ፡ ምሥጋና
(እንደገና) (፪x) ፡ ጌታ ፡ ይሄው ፡ ምሥጋና ፡ ለአንተ ፡ እልፍ ፡ ምሥጋና

ታሪኩ ፡ የተለወጠ ፡ በቀኙ ፡ የተቀመጠ
ከእኔ ፡ ጋራ ፡ ይሁንና ፡ እንከምር ፡ ክብር ፡ ምሥጋና
(ክብር ፡ ምሥጋና) (፭x) ፡ ለርሱ ፡ ነውና
ለዘለዓለም ፡ እንደ ፡ እርሱ ፡ የለም
(እንሰዋለን) (፭x)
(እንደገና) (፪x) ፡ ጌታ ፡ ለአንተ ፡ ምሥጋና ፡ ኢየሱስ ፡ እጥፍ ፡ ምሥጋና
(እንደገና) (፪x) ፡ ጌታ ፡ ይሄው ፡ ምሥጋና ፡ ለአንተ ፡ እልፍ ፡ ምሥጋና

የዜማ ፡ ዕቃ ፡ ሁሉ ፡ ይውጣ ፡ ለጌታ ፡ መልካም ፡ ድምጽ ፡ ያውጣ
ጉባኤው፡ ይድመቅ ፡ በልልታ ፡ ኢየሱስ ፡ ብቻውን ፡ ጌታ
(ብቻውን ፡ ጌታ) (፭x) ፡ (ሁሉን ፡ የረታ) (፪x)
ለዘለዓለም ፡ እንደ ፡ እርሱ ፡ የለም
(እንሰዋለን) (፭x)