አምልጥ (Amlet) - አገኘሁ ፡ ይደግ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
አገኘሁ ፡ ይደግ
(Agegnehu Yideg)

Lyrics.jpg


(6)

ሃሌሉያ ፡ ታላቅ ፡ ነህ
(Hallelujah Talaq Neh)

ዓ.ም. (Year): ፲ ፱ ፻ ፺ ፮ (2002)
ቁጥር (Track):

(5)

ርዝመት (Len.): 4:19
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የአገኘሁ ፡ ይደግ ፡ አልበሞች
(Albums by Agegnehu Yideg)

የዚህ ፡ ዓለም ፡ ክብር ፡ ያልፋል ፡በእሳት ፡ ተቃጥሎ
ምን ፡ ትጠብቃለህ ፡ ወንድሜ ፡ (ና ፡ ተሎ)፪
(ና ፡ ተሎ) (፪x)ኢየሱስ ፡ ይመጣል ፡
ሕይወት ፡ወይም ፡ ሞት ፡ ምረጥ ፡ከሚመጣው ፡ ቁጣ ፡ አምልጥ
ሕይወት ፡ወይም ፡ ሞት ፡ ምረጥ ፡ከሚመጣው ፡ ቁጣ ፡ አምልጥ
(አምልጥ) (፫x)

ከኖህ ፡ ዘመን ፡ የከፋ ፡ ይሆናል ፡ ታላቅ ፡ ጥፋት
ወደ ፡ ኢየሱስ ፡ ናና ፡ ሕይወትህን ፡ (አትርፋት) (፪x)
(አትርፋት) (፪x) ፡ አትሂድ ፡ ወደ ፡ ሳት ፡
ሕይወት ፡ወይም ፡ ሞት ፡ ምረጥ ፡ከሚመጣው ፡ ቁጣ ፡ አምልጥ
ሕይወት ፡ወይም ፡ ሞት ፡ ምረጥ ፡ከሚመጣው ፡ ቁጣ ፡ አምልጥ
(አምልጥ) (፫x)

የሰው ፡ ሕይወት ፡ እንደ ፡ ጤዛ ፡ መሆኑን ፡ ተረዳ
በሞት ፡ ይወሰዳል ፡ አይተነው ፡ (ማለዳ) (፪x)
(ማለዳ) (፪x) ፡ ወንድሜ ፡ አትጐዳ
ሕይወት ፡ወይም ፡ ሞት ፡ ምረጥ ፡ከሚመጣው ፡ ቁጣ ፡ አምልጥ
ሕይወት ፡ወይም ፡ ሞት ፡ ምረጥ ፡ከሚመጣው ፡ ቁጣ ፡ አምልጥ
(አምልጥ) (፫x)

ስልጣንህ ፡ ዕውቀትህ ፡ ገንዘህ ፡ አያድኑህም
ከመቃብር ፡ ወዲያ ፡ አይከተሉህም
(ተው ፡ ወንድም) (፪x) ፡ ወደ ፡ ሞት ፡ አታዝግም
ሕይወት ፡ወይም ፡ ሞት ፡ ምረጥ ፡ከሚመጣው ፡ ቁጣ ፡ አምልጥ
ሕይወት ፡ወይም ፡ ሞት ፡ ምረጥ ፡ከሚመጣው ፡ ቁጣ ፡ አምልጥ
(አምልጥ) (፫x)