Admin:Worklist

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search

ተናግሮ አንካሳው ዘሏል፣ የሞተው ቆሞ ዘምሯል፣ በእምነት የነካው ድኗል፣ የሚሳነው የለም ሁሉ ይቻለዋል፣

   ኢየሱስ ትላንትናም ዛሬም
   እከለዘላለም ያው ነው x2

በቃሉ ማዕበሉ ፀጥ ብሏል፣ ፍጥረት በእርሱ ስራ እጅጉን ተደንቋል፣ እውራን ብርሃን አዩ ዲዳዎች ተናገረው በደስታ ዘመሩ፣

   ኢየሱስ ትላንትናም ዛሬም
   እከለዘላለም ያው ነው x2

(ቀላል ነው x3 ለእርሱ) x2 ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል ለሰው ሁሉ ያቃተው ለእርሱ ቀላል ነው

   ኢየሱስ ትላንትናም ዛሬም
   እከለዘላለም ያው ነው x2