Addisu Worku/Yemesqelu Feqer/Elshaddai New

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

ርዕስ ኤልሻይ ነው ዘማሪ አዲሱ ወርቁ አልበም የመስቀሉ ፍቅር

አዝ የእኛ መከታ (የእኛ መከታ) ኤልሻዳይ ነው (ኤልሻዳይ ነው) ምን ነገር አለ (ምን ነገር አለ) የሚሳነው (የሚሳነው) ሁሉ በእጁ (ሁሉ በእጁ) ይቻለዋል (ይቻለዋል) እንደ ፈቃዱ (እንደ ፈቃዱ) ያደርገዋል (ያደርገዋል) (፪x)

የአብርሃም አምላክ የዘለዓለሙ በዚህም ዘመን የስራም ስሙ በዚህ ታላቅ ስም አጽንቶ ያቆመን ወደን ቀርበናል ምስክሮች ነን

አዝ የእኛ መከታ (የእኛ መከታ) ኤልሻዳይ ነው (ኤልሻዳይ ነው) ምን ነገር አለ (ምን ነገር አለ) የሚሳነው (የሚሳነው) ሁሉ በእጁ (ሁሉ በእጁ) ይቻለዋል (ይቻለዋል) እንደ ፈቃዱ (እንደ ፈቃዱ) ያደርገዋል (ያደርገዋል)

ታላቅነቱን የተዳፈሩ የንቀትን ቃል የሰነዘሩ ዛሬ ጠውልገው ክብራቸው ረግፏል የአምላክ ወገን ግን ወደ ድል አልፏል

አዝ የእኛ መከታ (የእኛ መከታ) ኤልሻዳይ ነው (ኤልሻዳይ ነው) ምን ነገር አለ (ምን ነገር አለ) የሚሳነው (የሚሳነው) ሁሉ በእጁ (ሁሉ በእጁ) ይቻለዋል (ይቻለዋል) እንደ ፈቃዱ (እንደ ፈቃዱ) ያደርገዋል (ያደርገዋል)

እርም የወጣለት ግንዙን ሬሳ ቃሉን ሰንዝሮ በድል ሲያስነሳ ወንጌል መስክሯል ጌታን ታመነው እርሱ ይሁን ካለ ድሉ በእጅ ነው

አዝ የእኛ መከታ (የእኛ መከታ) ኤልሻዳይ ነው (ኤልሻዳይ ነው) ምን ነገር አለ (ምን ነገር አለ) የሚሳነው (የሚሳነው) ሁሉ በእጁ (ሁሉ በእጁ) ይቻለዋል (ይቻለዋል) እንደ ፈቃዱ (እንደ ፈቃዱ) ያደርገዋል (ያደርገዋል)

ጽኑ ታዳጊ ኢየሱስ ጌታ በዘመን ሁሉ የማይረታ በጨለማ ውስጥ ብርሃን ያበራል የበጉ ይሄ ስም ጸንቶ ይኖራል