ገመድ ፡ ባማረ ፡ ስፍራ (Gemed Bamare Sefra) - አብርሃም ፡ እና ፡ እያሱ ፡ ተክለማሪያም

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
አብርሃም ፡ እና ፡ እያሱ ፡ ተክለማሪያም
(Abraham and Eyasu Teklemariam)

Abraham and Eyasu Teklemariam 2.jpg


(2)

ዘመናት ፡ አይለውጡህም
(Zemenat Aylewetuhem)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፪ (2010)
ቁጥር (Track):

(1)

ርዝመት (Len.): 3:23
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የአብርሃም ፡ እና ፡ እያሱ ፡ ተክለማሪያም ፡ አልበሞች
(Albums by Abraham and Eyasu Teklemariam)

ገመድ ፡ ባማረ ፡ ስፍራ ፡ ወድቃልኝ ፡ ዕርስቴም ፡ ተዋበችልኝ
የሀዘን ፡ ዘመኔ ፡ ተረሳ ፡ በሰማይ ፡ ደስታ ፡ ተሞላ
እድል ፡ ፋንታ ፡ ስለሆነኝ
በሕይወት ፡ ጎዳና ፡ ላይ ፡ እግሮቼን ፡ አጸናሁ

ምሥጋና ፡ አምልኮ ፡ ውዳሴ ፡ ለንጉሡ
በሰማይ ፡ ሰማያት ፡ መላዕክት ፡ ይዘምሩ
የዘላለም ፡ ደጃጆችም ፡ ለአምላካችን ፡ ይከፈቱ
እኛም ፡ እንበል ፡ ማራናታ ፡ ኢየሱስ ፡ ሆይ ፡ ቶሎ ፡ ና

I’ve got so much to be thankful for
All of the things you’ve done for me
The goodness you’ve poured into my life
All of the things you’ve done for me

You have made me glad (2x)
And I will sing for joy
And I will shout for you
And it is all because of you
You have done turned my mourning into dancing now
And it’s all because of you

I’ve got joy, I’ve got peace so much to rejoice over
Lifting off, bring a praise to you to you

ምሥጋና ፡ አምልኮ ፡ ውዳሴ ፡ ለንጉሡ
በሰማይ ፡ ሰማያት ፡ መላእክት ፡ ይዘምሩ
የዘላለም ፡ ደጃጆችም ፡ ለአምላካችን ፡ ይከፈቱ
እኛም ፡ እንበል ፡ ማራናታ ፡ ኢየሱስ ፡ ሆይ ፡ ቶሎ ፡ ና

ክበርልን ፡ ኢየሱስ ፡ የጽድቅ ፡ ንጉሥ
ገመድ ፡ ባማረ ፡ ስፍራ ፡ ላይ ፡ ወድቃልኝ
እርስቴም ፡ ተዋበችልኝ