ኢየሱስ ፡ አለ (Eyesus Ale) - አቤነዘር ፡ ታገሰ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
አቤነዘር ፡ ታገሰ
(Abenezer Tagesse)

Abenezer Tagesse 1.jpg


(1)

ኢየሱስ ፡ አለ
(Eyesus Ale)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፮ (2014)
ቁጥር (Track):

(1)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የአቤነዘር ፡ ታገሰ ፡ አልበሞች
(Albums by Abenezer Tagesse)

አንተ ፡ ስትመጣ ፡ አንተ ፡ ስትመጣ
እኔ ፡ ነኝ ፡ ያለው ፡ ጠላት ፡ ተመታ
አንተ ፡ ስትገባ ፡ አንተ ፡ ስትገባ
በድል ፡ ተወጥቶ ፡ በድል ፡ ተገባ

ልወራረድ ፡ ልሂድ ፡ ደግሞ
የለም ፡ ያሉኝ ፡ ብዙ ፡ ብዙ ፡ ናቸው
ማን ፡ እንደሆንክ ፡ የት ፡ እንደሆንክ
?? ፡ ስምህን ፡ ልንገራቸው

ተጀምሮ ፡ ውርርዱ
አለ ፡ ላሉት ፡ ከየት ፡ ከየት ፡ ይምጣ
አለ ፡ በሉ ፡ እንጂ ፡ ቅዱሳኖች
የጠራሁት ፡ ጌታ ፡ ይኸው ፡ መጣ

ኧረ ፡ አለ ፡ ኢየሱስ ፡ አለ(፪)
ኧረ ፡ አለ ፡ ኢየሱስ ፡ አለ(፪)

ግኡዝ ፡ እንኳን ፡ ስምህን ፡ እያወዳደሱ
በዜማ ፡ በቅኔ ፡ ክብርህን ፡ ያውሱ
ምሥጋናን ፡ የሚወድ ፡ ቅኔ ፡ ቅኔ ፡ ያለው
በገናውን ፡ ይዞ ፡ አንተን ፡ ያክብረው

ምሥጋናዬ ፡ ይኸው ፡ ለጌታዬ
አምልኮዬ ፡ ለእርሱ ፡ ለአለኝታዬ(፪)

አንተ ፡ ስትመጣ ፡ አንተ ፡ ስትመጣ
እኔ ፡ ነኝ ፡ ያለው ፡ ጠላት ፡ ተመታ
አንተ ፡ ስትገባ ፡ አንተ ፡ ስትገባ
በድል ፡ ተወጥቶ ፡ በድል ፡ ተገባ

ልወራረድ ፡ ልሂድ ፡ ደግሞ
የለም ፡ ያሉኝ ፡ ብዙ ፡ ብዙ ፡ ናቸው
ማን ፡ እንደሆንክ ፡ የት ፡ እንደሆንክ
?? ፡ ስምህን ፡ ልንገራቸው

ተጀምሮ ፡ ውርርዱ
አለ ፡ ላሉት ፡ ከየት ፡ ከየት ፡ ይምጣ
አለ ፡ በሉ ፡ እንጂ ፡ ቅዱሳኖች
የጠራሁት ፡ ጌታ ፡ ይኸው ፡ መጣ

ኧረ ፡ አለ ፡ ኢየሱስ ፡ አለ(፪)
ኧረ ፡ አለ ፡ ኢየሱስ ፡ አለ(፪)

ስለስምህ ፡ ሲነሳ ፡ እኔ ፡ የሚገርመኝ
ና ፡ ባልኩበት ፡ ቦታ ፡ ላይ ፡ ቀድመህ ፡ ስትገኝ
ይህን ፡ ያዩ ፡ ዓይኖቼ ፡ ክብርን ፡ ይሰጡሃል
ጠላት ፡ ዓይኑ ፡ እያየ ፡ ስምህ ፡ ይከብራል

ምሥጋናዬ ፡ ይኸው ፡ ለጌታዬ
አምልኮዬ ፡ ለእርሱ ፡ ለአለኝታዬ(፪)

አንተ ፡ ስትመጣ ፡ አንተ ፡ ስትመጣ
እኔ ፡ ነኝ ፡ ያለው ፡ ጠላት ፡ ተመታ
አንተ ፡ ስትገባ ፡ አንተ ፡ ስትገባ
በድል ፡ ተወጥቶ ፡ በድል ፡ ተገባ

ልወራረድ ፡ ልሂድ ፡ ደግሞ
የለም ፡ ያሉኝ ፡ ብዙ ፡ ብዙ ፡ ናቸው
ማን ፡ እንደሆንክ ፡ የት ፡ እንደሆንክ
?? ፡ ስምህን ፡ ልንገራቸው

ተጀምሮ ፡ ውርርዱ
አለ ፡ ላሉት ፡ ከየት ፡ ከየት ፡ ይምጣ
አለ ፡ በሉ ፡ እንጂ ፡ ቅዱሳኖች
የጠራሁት ፡ ጌታ ፡ ይኸው ፡ መጣ

ኧረ ፡ አለ ፡ ኢየሱስ ፡ አለ(፪)
ኧረ ፡ አለ ፡ ኢየሱስ ፡ አለ(፪)