አሳቢዬ (Asabiyie) - አቤነዘር ፡ ታገሰ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
አቤነዘር ፡ ታገሰ
(Abenezer Tagesse)

Abenezer Tagesse 1.jpg


(1)

ኢየሱስ ፡ አለ
(Eyesus Ale)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፮ (2014)
ቁጥር (Track):

(2)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የአቤነዘር ፡ ታገሰ ፡ አልበሞች
(Albums by Abenezer Tagesse)

በሃሩሩ ፡ ስትረዳኝ ፡ ያየሁህ
አሳቢዬ ፡ ልበልህ
ተናግሬ ፡ አመስግኜ ፡ ባይበቃኝም
ለእኔ ፡ እንዳንተ ፡ ማንም ፡ የለም

በሃሩሩ ፡ ስትረዳኝ ፡ ያየሁህ
አስታዋሼ ፡ ልበልህ
ተናግሬ ፡ አመስግኜ ፡ ባይበቃኝም
ለእኔ ፡ እንዳንተ ፡ ማንም ፡ የለም