ቤተልሔም ፡ 'ቤቲ' ፡ ወልዴ ((Bethlehem 'Betty' Wolde))

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ



This following lyrics Betty wolde's "Amlake Ale yemil mezmur new" Source Youtube "Amlakie Ale"

አንተን የታመነ መች አፈረ አንተን የታመነ መች ከሰረ አምላኬ ሆይ ብርቱ መታመኛዬ ነህ ኢየሱሴ ብርቱ መታመኛዬ ነህ (፪)

ትናንትን አልፌ ዛሬ ደርሻለሁ ደርሻለሁ ዛሬ ደርሻለሁ (፪) ቀኝህ ደግፎኛል ይልቅ አምንሃለሁ አምንሃለሁ ይልቅ አምንሃለሁ (፪) ምን ያስደነግጣል ለምን እሰጋለሁ እሰጋለሁ ለምን እሰጋለሁ (፪) ተሻገሪ/ር ያለኝ ጌታ ከእኔ ጋር ነው ከእኔ ጋር ጌታ ከእኔ ጋር ነው (፪)

እግዚአብሔር አለ አለ አምላኬ አለ አለ በሀይሉ አለ አለ በስራው አለ አለ እኔም ዐየሁት አለ አለ ስደርስልኝ አለ አለ ጠላቴን ረግጦ አለ አለ ስወጋልኝ አለ አለ

ወጀቡ ቢበዛ ነፋሱ ቢያይልም

(አሃ) ነፋሱ ቢያይልም (፪)

ቃሉን እይዘለሁ አልነቃነቅም (አሃ) አልነቃነቅም (፪) ቃል ይነገር እንጂ ቃሉን የሚጠብቅ (አሃ) ቃሉን የሚጠብቅ (፪) ከሁኔታ በላይ አምላኬ ነው ትልቅ (አሃ) አምላኬ ነው ትልቅ (፪)

ክበር ዛሬ እንደገነ (፫) ልርካ(ልጥገብ) ክብርህን ልይና (፫)(፪)

ለፈታነው መውጫ አዘጋጀልኝ (አሃ) አዘጋጀልኝ (፪) ለመዕባሉ ደግሞ ገደብ ሰራልኝ (አሃ) ገደብ ሰራልኝ (፪) የኔ ነገር እሱን ይመለከተዋል (አሃ) ይመለከተዋል (፪) ስለ እኔ ተዋግቶ አሸንፎልኛል (አሃ) አሸንፎልኛል (፪)

እግዚአብሔር አለ አለ አምላኬ አለ አለ በሀይሉ አለ አለ በስራው አለ አለ እኔም ዓየሁት አለ አለ ስደርስልኝ አለ አለ ጠላቴን ረግጦ አለ አለ ስወጋልኝ አለ አለ

የዮርዳኖስ ጩሓት ዝም ብሎ ቢያጉዋራ (አሃ )ዝም ብሎ ቢያጉዋራ (፪) አምላክህን ጥራ እንጂ አትደንግጥ አትፍራ (አሃ) አትደንግጥ አትፍራ (፪) የዮርዳኖስ ፉከራው እስክትረግጠው ነው (አሃ) እስክትረግጠው ነው (፪) አይዞ በእምነት ግባ ያዘዘህ ጌታ ነው (አሃ) ያዘዘህ ጌታ ነው ጌታ ነው (፪)

ክበር ዛሬ እንደገነ (፫) ልርካ(ልጥገብ) ክብርህን ልይና (፫)(፪)