ኮራ ፡ ዘና ፡ ብያለው
ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ መድሃኒዓለም ፡ በድለና ፡ አናይም ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ መድሃኒዓለም ፡ እንፈራለን ፡ አናይም ፡
እንደ ፡ ፍቅርሕ ፡ ብዛት ፡ ማረን እንደ ፡ ጽድቅ ፡ ፍርድ ፡ ማረን በደል ፡ በድለናል ፡ ማረን ፊትህ ፡ እረዋረድ ፡ ማረን የኃጢአት ፡ ቅንበራችን ፡ ማረን እርሱ ፡ አዋርዶናል ፡ ማረን የጸጋህን ፡ ዙፋን ፡ ማረን ማየት ፡ አሰትቶናል ፡ ማረን
ማረን ፡ ስለበደልነው ማረን ፡ ሰላተጠፋነው ማረን ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ማረን ፡ ፍቅርህ ፡ ሕያውነው
በፊትህ ፡ ማን ፡ ይቆማል ፡ ንጹ ፡ ነህ በአንተ ፡ ዘንድ ፡ ክፉ ፡ አያልፍም ፡ ብጹ ፡ ነህ በበጉ ፡ ደም ፡ አነጻን ፡ ቀድስን ወደ ፡ ፍቅርህ ፡ ጉያ ፡ መልሰን
ማረን ፡ ማረን ፡ ይቅር ፡ በለን
ከአንተ ፡ ጋር ፡ መሰማማት ፡ ይሁን ፡ በኑሮአችን ከክፉ ፡ መንገድ ፡ ይመለስ ፡ ልቦናችን ከቶ ፡ ለማን ፡ በጀው ፡ ዬሄ ፡ ኑሮ ኮብላይ ፡ ሆኖ ፡ ቀረስንቱ ፡ ከስሮ