የምህረት፡ዘመን፡የመጎብኝዋ፡ወራት፡ይፍጠን፥ አቤቱ፡አንተዉ፡ነህና፡ተስፋ፡ለምድሪቱ፡ኢየሱስ፦ አዝ፦ኢትዮጵያን፡አስባት፤ ምህረትህን፡አብዛላት፤ ፊትህን፡መልስላት፤ እጆችን፡ዘርጋላት።