አባል:Fitsum
ዘማሪ ፍፁም እንዳለ አዝ፤አላአላረጀህብኝም አላረጀህብኝም
ረጀህብኝም አላረጀህብኝም ዛሬም ጉልበታም ነህ ለኔ እግዚአብሄር ሀያል እግዚአብሄር ብርቱ እግዚአብሄር ተዋጊ
1.ትናንት ከትናንት ወዲያ አምናም ደግሞ ካቻምናም ጉልበትህ አላረጀም አልተቀየርክብኝም
እግዚአብሄር ሀያል እግዚአብሄር ብርቱ እግዚአብሄር ተዋጊ
2.ስንቱን ስላንተ ላውራ ኢየሱስ የኔ ጌታ በዘመናት አትቀየር በማንም አትረታ ጀግኖቸሀ ጀግንነታቸው እንደፋሎት ተኖ ጠፋ አንተ ግን ዛሬም ያው ነህ ጉልበትህ ከቶ አልጠፋ
እግዚአብሄር ሀያል እግዚአብሄር ብርቱ እግዚአብሄር ተዋጊ
አዝ፤አላአላረጀህብኝም አላረጀህብኝም
ረጀህብኝም አላረጀህብኝም ዛሬም ጉልበታም ነህ ለኔ እግዚአብሄር ሀያል እግዚአብሄር ብርቱ እግዚአብሄር ተዋጊ