አባል:Arbsie/sandbox
ሕይወት ይሻለናል ወዳጄ|2 አለምን ብናተርፍና ነፍሳችንን ብንጥል ምን ይጠቅመናል ይልቅ ሕይወት ይሻለናል 1. ያለው በዙያችን ያጓጓናል የምንቀምሰው ላፋችን ጣፍጦናል የምናየው ዉበት ማርኮታል ልባችን/2 ግን ምንም አይበልጥም ከውድ ነፍሳችን/2 ሕይወት ይሻለናል…. 2. ዘላለማዊውን አንለውጥ በአላፊ ዛሬ ታይቶ ነገ ደግሞ ጠፊ ይልቅ ብልህ ሆነን እንጽና በሕይወት/2 ይሻላል ከርሱ ጋር ዘላለም መሰንበት/2 ሕይወት ይሻለናል…. 3. ብልህ ሰው ለነገ ይሰንቃልቍ ያለመሰናክል መንገዱን ይዘልቃል እኔም አንተም ሆነን ተያይዘን ዘልቀን/2 ሞትን ወደ ኋላ እንይለዋለን/2 ሕይወት ይሻለናል….