From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
የቃልኪዳን ፡ ጥላሁን መዝሙር {መስፍን እርገት ያርንባብ}
- ነፍሴን : በፊትህ : አፈሳለሁ : ይኼው
- አፈሳለሁ : ይኼው
- ጌታ : ምስጋናዬን : ዝም : አትበለው
- ተቀበለው : ይኼው
- ስምህ : በእኔ : ላይ : ተጠርቷልና
- የመጥራትህ : ተስፋ : ገብቶኛልና
- ልሳኔ : በአንተ : ሃሰት : አረገ
- ልቤም : ሁል ጊዜ : (አንተን ፈለገ) 2
- ነፍሴን : በፊትህ : አፈሳለሁ : ይኼው
- አፈሳለሁ : ይኼው
- ጌታ : ምስጋናዬን : ዝም : አትበለው
- ተቀበለው : ይኼው
- ያከበሩህን : ታከብራለህ
- የሚወዱህን : ትወዳለህ
- ተግተው : ለሚሹህ : ትገኛለህ
- እግዚአብሔር : አምላክ : ( እንደ ቃልህ) 2
- ነፍሴን : በፊትህ : አፈሳለሁ : ይኼው
- አፈሳለሁ : ይኼው
- ጌታ : ምስጋናዬን : ዝም : አትበለው
- ተቀበለው : ይኼው
- እራሴን : ከእግርህ : በታች
- (አዋርዳለሁ) 3
- በጊዜው : ከፍ : የሚያደርግ
- (እንዳንተ ማነው) 3
- ያከበሩህን : ታከብራለህ
- የሚወዱህን : ትወዳለህ
- ተግተው : ለሚሹህ : ትገኛለህ
- እግዚአብሔር : አምላክ : ( እንደ ቃልህ) 2
- ነፍሴን : በፊትህ : አፈሳለሁ : ይኼው
- አፈሳለሁ : ይኼው
- ጌታ : ምስጋናዬን : ዝም : አትበለው
- ተቀበለው : ይኼው