መደብ:Geja Kale Hiwot Church A Choir
'"`UNIQ--PageSchema-00000000-QINU`"'አዝ፡ አንተ እየመራኸን እዚህ ደርሰናል ክፉውን ዘመን በአንተ አልፈናል የነገውንም ደግሞ አንተ ታውቃለህ አንተ በታምራት...ታከርመናለህ...ታኖረናለህ(×፪)
በእጃችን ያለው ጥቂት ዱቄት ነው . . . . . ጥቂት ዘይት ነው ያችኑ በልተን...ለነገ ደግም...አንተን ማየት ነው ግን አንተ ጌታ ምን ይሳንሃል የተራበን ነፍስ...አንተ አጥግበሃል
አዝ፡ አንተ እየመራኸን እዚህ ደርሰናል ክፉውን ዘመን በአንተ አልፈናል የነገውንም ደግሞ አንተ ታውቃለህ አንተ በታምራት...ታከርመናለህ...ታኖረናለህ(×፪)
መንገድህ ቁጭ አልኩ...ጭንቀት ቢይዘኝ . . . . . . . . . ፈውስ ቢያምረኝ ከእውርነቴ...ብትፈታኝ ብዬ...ብትገላግለኝ አውቃለሁ ጌታ...ምን ይሳንሃል የእውሩን አይኖች...አንተ አብርተሃል
አዝ፡ አንተ እየመራኸን እዚህ ደርሰናል ክፉውን ዘመን በአንተ አልፈናል የነገውንም ደግሞ አንተ ታውቃለህ አንተ በታምራት...ታከርመናለህ...ታኖረናለህ(×፪)
ከባእድ ምድር...አንተ አወጣኸን...ለዚህ አደረስከን ወጉን ማዕረጉን...ባንተ ውስጥ ሆነን . . . . . . . . ሁሉንም አየን ታዲያ ለነገ ...ምን ያስፈራናል ኤልሻዳይ ጌታ...አንተ ካለኸን
አዝ፡ አንተ እየመራኸን እዚህ ደርሰናል ክፉውን ዘመን በአንተ አልፈናል የነገውንም ደግሞ አንተ ታውቃለህ አንተ በታምራት...ታከርመናለህ...ታኖረናለህ(×፪)
በምድብ «Geja Kale Hiwot Church A Choir» ውስጥ የሚገኙ ገጾች
ይኸው መደብ የሚከተለውን መጣጥፍ ብቻ አለው።