መደብ:Geja KHC Kale Hiwot Church Choir
በምህረትህ እየኝ ለአንድ ጊዜ ወድቄአለሁ በድንዛዜ ላስከብርህ ከቶ አልቻልኩም ለመዋረድ አልፈለኩም
ምንኛ ጎስቋላ ደካማ ሰው እንደሆንኩኝ ቤታ አውቀኸኝ ከእስራቴ ፍታኝና በድል ልጓዝ እንደገና
ክፉውን የኃጢአት ቀንበሬን ጥዬ
መልካሙን ያንተን ቀንበር ጌታዬ እሸከማለሁ እሸከማለሁ
የልማድ ህይወቴን አንተ ፋቀው
ከኑሮዬ ማይጠቅም ነው
ስር እንዳይሰድድ ቁረጥልኝ በድል መንገድ አሰማራኝ
ክፉውን የኃጢአት ቀንበሬን ጥዬ
መልካሙን ያንተን ቀንበር ጌታዬ እሸከማለሁ እሸከማለሁ
መልካም ያልሆነውን የከበደኝን በላዬ ሆኖ ያስጨነቀኝን ¬¬¬-¬--? በጥዬ አልፈዋለሁ ያንተን ቀንበር እሸከማለሁ
በምድብ «Geja KHC Kale Hiwot Church Choir» ውስጥ የሚገኙ ገጾች
በዚሁ መደብ ውስጥ (ከ2 በጠቅላላ) የሚከተሉት 2 መጣጥፎች አሉ።