መቼ ረሳሁ መች ዘነጋሁ ሁሉንም አስታውሳለሁ
መቼ ረሳሁ መች ዘነጋሁ ሁሉንም አስታውሳለሁ
ክሕፃንነቴ ጀምሮ ስትመራኝ ማዳንህን አይቻለሁ
እጆቼን ላንሣ ላክበርህ ምስጋናዬን ተቀበለው
ብቻውን ተአምር የሚያደርግ የሚሠራ
[ኧረ እንዳንተ ያለ ማን ነው]
የራራልኝ በድካሜ ኃይል የሆነልኝ አቅሜ
ጎኔ ቆሞ ያበረታኝ ማን ነበረ ካንተ በላይ
መቼ ረሳሁ መች ዘነጋሁ ሁሉንም አስታውሳለሁ
ክሕፃንነቴ ጀምሮ ስትመራኝ ማዳንህን አይቻለሁ
እጆቼን ላንሣ ላክበርህ ምስጋናዬን ተቀበለው
ብቻውን ተአምር የሚያደርግ የሚሠራ
[ኧረ እንዳንተ ያለ ማን ነው]
ክንፈሮቼን ቀባሃቸው ጠላቶቼ እያየ ዓይናቸው
ዝማሬን በአፌ ጨምረሃል አመልክህ ዘንድ ይገባኛል
መቼ ረሳሁ መች ዘነጋሁ ሁሉንም አስታውሳለሁ
ክሕፃንነቴ ጀምሮ ስትመራኝ ማዳንህን አይቻለሁ
እጆቼን ላንሣ ላክበርህ ምስጋናዬን ተቀበለው
ብቻውን ተአምር የሚያደርግ የሚሠራ
[ኧረ እንዳንተ ያለ ማን ነው]
ሁሉም አልፎ እዚህ መድረሴ በአንተ እንጂ መች በራሴ
ክብርን ላንተ እሰጣለሁ ሁልጊዜ እዘምራለሁ
መቼ ረሳሁ መች ዘነጋሁ ሁሉንም አስታውሳለሁ
ክሕፃንነቴ ጀምሮ ስትመራኝ ማዳንህን አይቻለሁ
እጆቼን ላንሣ ላክበርህ ምስጋናዬን ተቀበለው
ብቻውን ተአምር የሚያደርግ የሚሠራ
[ኧረ እንዳንተ ያለ ማን ነው]