መላኩ ፡ ማርቆስ (መላኩ ፡ ማርቆስ)

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ



መላኩ ፡ ማርቆስ ፡ በአሁኑ ፡ ወቅት ፡ ኑሮው ፡ እና ፡ አገልግሎቱ ፡ በሰሜን ፡ አሜሪካ(አትላንታ ፡ ጆርጊያ) ፡ ሃገር ፡ ውስጥ ፡ ነው ። ፡ የሚያገለግለዉም ፡ በጵኒኤል ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን – አትላንታ፣ ጆርጂያ ፡ በዝማሬ ፣ ሙዚቃ ፡ መሳሪያዎችን ፡ በመጫዎት ፡ አና ፡ የሚዲያና ፡ ስቱዲዮ ፡ዉስጥ በማቀነባበር ፡ ስራዎችን ፡ በመስራት ፡ ነዉ ። ዘማሪ ፡ መላኩ ፡ "አልፋና ፡ ኦሜጋ" ፡ የተሰኘ ፡ ቁጥር ፡ ፩ ፡ አልበም ፡ በራሱ ፡ ስቱዲዮ ፡ አትሟል ። ፡ ከዚህ ፡ በተጨማሪ ፡ ለተለያዩ ፡ ዘማሪያን ፡ መዝሙር ፡ በማቀናበር ፡ ለአድማጭ ፡ አድርሷል ።

Singer Melaku Markos