From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
|
|
ዮሐንስ ፡ በላይ (Yohannes Belay)
|
|
|
|
፬ (4)
|
ላድንቅህ (Ladenekeh)
|
| ዓ.ም. (Year):
|
2018
|
| ቁጥር (Track):
|
፩ (1)
|
| ጸሐፊ (Writer):
|
ዮሐንስ ፡ በላይ (Yohannes BelayProperty "Writer" has been marked for restricted use. )
|
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች (Other Songs in the Album)
|
|
|
የዮሐንስ ፡ በላይ ፡ አልበሞች (Albums by Yohannes Belay)
|
|
|
ሳላውቀው ነፍሴ በሰረገላ ላይ አስቀመጠችኝ
ጉድ ነው ተባለ ህይወቴ እየሱስ አንተን ሳገኝ
እኔስ ክብር አየሁኝ እኔስ ወግ አየሁኝ
እኔስ ክብር አየሁኝ ስትረዳኝ
አየሁኝ/4 እኔስ ባይኔ
ስታግዝ ስትረዳኝ ስትቆም ከጎኔ እኔ አየሁኝ
እየጫማመረ እንደቀትር ፀሃይ
ህይወቴን ያሞቀው ፍቅርህ አይደለም ወይ
ከርታታ ባተሌ መንገደኛ ሃሳቤ
በቃ እርፍ አለልኝ ስትገባ ከልቤ
አየሁኝ/4 እኔስ ባይኔ
ስታግዝ ስትረዳኝ ስትቆም ከጎኔ እኔ አየሁኝ
ላይኔ ሩቅ ነበረ የህይወት ፍስሕ
ሁሌም የሚያደክም መቼም የማይሞላ
ህልሜ ከነፍቺው ዛሬማ ተገኘ
እየሱሴ ፍቅርህ እርካታዬ ሆነ
አየሁኝ/4 እኔስ ባይኔ
ስታግዝ ስትረዳኝ ስትቆም ከጎኔ እኔ አየሁኝ
ሳላውቀው ነፍሴ በሰረገላ ላይ አስቀመጠችኝ
ጉድ ነው ተባለ ህይወቴ እየሱስ አንተን ሳገኝ
እኔስ ክብር አየሁኝ እኔስ ወግ አየሁኝ
እኔስ ክብር አየሁኝ ስትረዳኝ
አየሁኝ/4 እኔስ ባይኔ
ስታግዝ ስትረዳኝ ስትቆም ከጎኔ እኔ አየሁኝ
እየሱሴ ውበት ድምቀቴ
እየሱሴ ነህ ዝርግፍ ጌጤ
እየሱሴ ወጌ ማዕረጌ
እየሱሴ ነህ ሽልማቴ
|