በውኃ ፡ ውስጥ ፡ አልፈናል (Beweha West Alfenal) - ወርቅነህ ፡ አላሮ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ወርቅነህ ፡ አላሮ
(Workneh Alaro)

Workneh Alaro 1.jpg


(1)

1
(1)

ቁጥር (Track):

(7)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የወርቅነህ ፡ አላሮ ፡ አልበሞች
(Albums by Workneh Alaro)

በውሀ ውስጥ አልፈናል አላሰጠመንም
ኦ ይገርማል
ኦ ይደንቃል
በእሳት ውስጥ ሄደናል አላቃጠለንም
ኦ ይገርማል
ኦ ይደንቃል
ባለፋንበት መንገድ ለጠበቀን
ያሻገረን እግ/ር ይመስገን
እስከዚች ቀን ድረስ የጠበቀን
የደረሰልን እ/ር ይመስገን


በሁሉ ላይ ስልጣን ያለው ጌታ
በቃልህና በስራሕ የበረታሕ
በጉልበቱ ፅናት የሚራመድ
ጥልቁን ባሕር አረገልን መንገድ
ያንን ባሕር አረገልን መንገድ

ምንም ያሕል እሳት ቢነድም
የመከራ እቶን ቢያይልም
እ/ረ የተባዠው
አስተማማኘ ማምለጫ አለው
አስተማማኘ ማለፊያ አለው

እንዳገኘን መከራ ብዛት
እንደነደደው እሳት ብርታት
እስከዛሬ ዘር ባልቀረልን
እ/ር ግን ይልቅ አበዛን
አ/ር ግን በጤና አኖረን