Teodros Tadesse/Wa/Endegena

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
፡ የለም ፡ ለኔ (፫x)

እኔስ ፡ አየሁ ፡ አየሁ ፡ አየሁ ፡ በዘመኔ እንደ ፡ ኢየሱስ ፡ ያለ ማንም ፡ የለም ፡ ለኔ (፫x)

  ክብሩ ፡ ብሶበታል ፡ ብሶበታል ፡ ጭራስ ፡ ብሶበታል ፡ ብሶበታል
  ክብሩ ፡ ብሶበታል ፡ ብሶበታል ፡ ይባስ ፡ ብሶበታል ፡ ብሶበታል
  ከትላንቱ ፡ ዛሬ ፡ መንፈሱ ፡ ነክቶኛል ፡ ህልውናው ፡ ይታወቀኛል
  ከትላንቱ ፡ ዛሬ ፡ ቅባቱ ፡ ነክቶኛል ፡ መገኘቱ ፡ ይታወቀኛል
  እንደገና ፡ እንደገና ፡ ደግሞ ፡ እንደገና ፡ እንደገና
  አነሳኚ ፡ እንደገና ፡ አከበረኚ ፡ እንደገና
  ዕድል ፡ ሰጠኚና ፡ እንደገና ፡ ደግሞ ፡ እንደገና ፡ እንደገና
  በጠላቶቼ ፡ ፊት ፡ (እንደገና)
  ሞገስ ፡ ጨመረና ፡ (እንደገና)
  ክብር ፡ ጨመረና ፡ (እንደገና)
  ፀጋ ፡ ጨመረና ፡ (እንደገና)
  አበቃለት ፡ ሲሉ ፡ (እንደገና)
  አከተመ ፡ ሲሉ ፡ (እንደገና)
  አይቀጥልም ፡ ሲሉ ፡ (እንደገና)
  ይኸው ፡ ጨመረና ፡ (እንደገና)
  አነሳኝ ፡ (እንደገና)
  አከበረኝ ፡ (እንደገና)
  አለመለመኝ ፡ (እንደገና)
  ከፍ ፡ አደረገኝ

በማይለወተው ፡ ፍቅሩ ፡ ወዶኝ ፡ ወዶኝ አንተኮ ፡ ልጄ ፡ ነህ ፡ የኔ ፡ የራሴ ፡ ሲለኝ ልቤን ፡ ኩራት ፡ አለው ፡ ልቤን ፡ ኩራት ፡ ኩራት ፡ አለው

አጋዥ ፡ እንደሌለዉ (፪x) ወገን ፡ እንደሌለዉ (፪x) ረዳት ፡ እንደሌለዉ (፪x) ዘመድ ፡ እንደሌለዉ (፪x) መች ፡ ወድቄ ፡ ቀረሁ

የኪዳን ሰው ነኝና ፡ ጥሪ ያለው ፡ ነኝና ጠላቴ ፡ ይፈር ፡ ልበል ፡ ቀና ዘምሬ ፡ ይኸው ፡ ልበል ፡ ቀና ተራዬ ፡ ነው ፡ ልበል ፡ ቀና ፈንታዬ ፡ ነው ፡ ልበል ፡ ቀና

ቃል ፡ እንደሌለው ፡ ሰው ፡ (አሃ) ፡ አቀርቅሬ ፡ አልሄድም ፡ (አሃ) አንገቴን ፡ ደፍቼ ፡ (አሃ) ፡ ዝቅዝቅ ፡ አልልም (አሃ) የተደገፍኩበት ፡ (አሃ) ፡ የኔ ፡ መታመኛ ፡ (አሃ) ትምክቴ ፡ ሙላቴ ፡ (አሃ) ፡ የሱስ አለልኛ ፡ (አሃ) ፡ ጌታ ፡ አለልኛ (አሃ)

  ክብሩ ፡ ብሶበታል ፡ ብሶበታል ፡ ጭራስ ፡ ብሶበታል ፡ ብሶበታል
  ክብሩ ፡ ብሶበታል ፡ ብሶበታል ፡ ይባስ ፡ ብሶበታል ፡ ብሶበታል
  ከትላንቱ ፡ ዛሬ ፡ መንፈሱ ፡ ነክቶኛል ፡ ህልውናው ፡ ይታወቀኛል
  ከትላንቱ ፡ ዛሬ ፡ ቅባቱ ፡ ነክቶኛል ፡ መገኘቱ ፡ ይታወቀኛል
  እንደገና ፡ እንደገና ፡ ደግሞ ፡ እንደገና ፡ እንደገና
  አነሳኚ ፡ እንደገና ፡ አከበረኚ ፡ እንደገና
  ዕድል ፡ ሰጠኚና ፡ እንደገና ፡ ደግሞ ፡ እንደገና ፡ እንደገና
  በጠላቶቼ ፡ ፊት ፡ (እንደገና)
  ሞገስ ፡ ጨመረና ፡ (እንደገና)
  ክብር ፡ ጨመረና ፡ (እንደገና)
  ፀጋ ፡ ጨመረና ፡ (እንደገና)