መጀመሪያ (Mejemeriya) - ተከስተ ፡ ጌትነት

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ተከስተ ፡ ጌትነት
(Tekeste Getnet)

Tekeste Getnet 6.jpg


(6)

መጀመሪያ
(Mejemeriya)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፲ ፩ (2019)
ቁጥር (Track):

(2)

ርዝመት (Len.): 5:25
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የተከስተ ፡ ጌትነት ፡ አልበሞች
(Albums by Tekeste Getnet)

ቋንቋዬ አልተለወጠም እላለው ዛሬም መልካም ነህ
ብዙ ነው ያሳለፍከኝ በፍቅር ተሸክመህ
መልክህን አለወጠብኝ ወጀብ ብሆን ማእበሉ
ታምኘብህ ቆመያለው ክብር ይሁንልህ ስለሁሉ

የመልካም መጀመርያ አንተ ነህ
የፍቅር መጀመርያ አንተ ነህ
የበጎ መጀመርያ አንተ ነህ
የደግ መጀመርያ አንተ ነህ

ሰው ሳያውቅኝ ያወከኝ በፊትህ አከበርከኝ
መመክያዬ ነህ ክብሬ ላንተ ነው መዘመረ

የመልካም መጀመርያ አንተ ነህ.....................

ልቤ ተደላደለ ብዙ መንገድ ደግፈኄው
እፎይ ብሎ ያደረው ባንተ መልካምነት ነው
ስጋት የለም በቤቴ ሆነኄኝ መታመኛ
ምህረትህ የደገፈኝ ልመስክር እነው ነኛ

የመልካም መጀመርያ አንተ ነህ.....................

ሰው ሳያውቅኝ ያወከኝ በፊትህ አከበርከኝ
መመክያዬ ነህ ክብሬ ላንተ ነው መዘመረ

የመልካም መጀመርያ አንተ ነህ.....................