፪(2)
መዓዛዬ ፡ ነህ (Meazayie Neh)
፲ ፪ (12)
አዝ፦ መዓዛዬ ፡ ነህ ፡ ጣዕም ፡ ለኑሮዬ መመኪያዬ ፡ ነህ ፡ ገንዘቤ ፡ አቅሜ አለኝታዬ ፡ የእኔ ፡ አለኝታዬ (፪x) ኢየሱስ (፬x) ፡ ኢየሱስ (፬x) ጠዋት ፡ ስነሳ ፡ ኢየሱስ ፡ እላለሁ በቀን ፡ ውሎዬ ፡ አነሳሳዋለሁ ማታ ፡ ስተኛ ፡ ኢየሱስ ፡ እላለሁ እኔስ ፡ በኢየሱስ ፡ አርፌያለሁ ጐዶሎዬ ፡ ሞልቶ ፡ አይቻለሁ እኔስ ፡ በኢየሱስ ፡ አምልጫለሁ ጐዶሎው ፡ ሞልቶ ፡ አይቻለሁ (፪x) ኢየሱስ (፬x) ፡ ኢየሱስ (፬x)