አልደራደርም (Alederaderem) - ሰላም ፡ ደስታ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ሰላም ፡ ደስታ
(Selam Desta)

Selam Desta 1.jpg


(1)

አልደራደርም
(Alederaderm)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፲ ፫ (2020)
ቁጥር (Track):

(5)

ርዝመት (Len.): 3:36
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የሰላም ፡ ደስታ ፡ አልበሞች
(Albums by Selam Desta)

ሃይማኖቴን ፡ እምነቴን/ማኅተሜን ፡ አንተን ፡ ጌታ
ከላይ ፡ ያኔ ፡ ያገኘሁህ ፡ የእኔን ፡ ቤዛ
ያምላኬን ፡ ፀጋ ፡ በመሴሰን ፡ አለውጥም
ንጉሤን ፡ አንተን ፡ ኢየሱሴን ፡ አልክድም (፪x)

አዝ፦ አልደራደርም ፡ በአንተ ፡ ጉዳይ
እንደ ፡ ቀልድ ፡ አላይም ፡ የሆንከውን ፡ መስቀል ፡ ላይ
ከአብ ፡ ዘንድ ፡ ያገኘሁህ ፡ ቅዱስ ፡ ስጦታ
አንተ ፡ ነህና ፡ የእኔ ፡ ጌታ

በመረቀልን ፡ በአዲሱና ፡ በሕያው ፡ መንገድ
ወደቅድስቲቱ ፡ በኢየሱስ ፡ ቀርበን
የእውነትን ፡ እቅቀት ፡ ካገኘን ፡ ወይ
ወደን ፡ ከሃጥያት ፡ እንዴት ፡ እንፀናለን
ወደን ፡ ሃጥያትን ፡ እንዴት ፡ እናደርጋለን

አዝ፦ አንደራደርም ፡ በአንተ ፡ ጉዳይ
እንደ ፡ ቀልድ ፡ አናይም ፡ የሆንከውን ፡ መስቀል ፡ ላይ
ከአብ ፡ ዘንድ ፡ ያገኘንህ ፡ ቅዱስ ፡ ስጦታ
አንተ ፡ ነህና ፡ የእኛ ፡ ቤዛ (፪x)