From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
አዝ፥ ክብር ፡ ክብር ፡ ይሁንለት(4)
ክብር ፡ ክብር ፡ የአባትነቱን
ክብር ፡ ክብር ፡ የጌትነቱን
አምጡለት ፡ ክብር ፡ የሚገባውን(2)
ልጅም ፡ አባቱን ፡ ባሪያም ፡ ጌታውን
እንደሚያከብር ፡ አምጡለት ፡ ክብሩን
ጤነኛ ፡ የሆነ ፡ ጠቦት ፡ አምጡለት
የሚገባውን ፡ ፊቱ ፡ ሰዉለት
አዝ፥ ክብር ፡ ክብር ፡ ይሁንለት(4)
ክብር ፡ ክብር ፡ የአባትነቱን
ክብር ፡ ክብር ፡ የጌትነቱን
አምጡለት ፡ ክብር ፡ የሚገባውን(2)
ለአባትነትህ ፡ የሚገባህን
ቤትህ ፡ አትጣው ፡ መፈራትህን
ልጆችህ ፡ ያክብሩህ ፡ ይስሙ ፡ ቃልህን
አንተን ፡ የሚፈሩ/የሚወዱ ፡ ይሙሉት ፡ ቤትህን
የበኩር ይሁን የመጀመሪያው
ለአንተ ፡ የሚሰጠው ፡ ለአንተ ፡ የሚሰዋው
ንጹህ ፡ ይሁንልህ ፡ እንደምትወደው
በፊትህ ፡ ተንኖ ፡ የምታሸተው
አዝ፥ ክብር ፡ ክብር ፡ ይሁንለት(4)
ክብር ፡ ክብር ፡ የአባትነቱን
ክብር ፡ ክብር ፡ የጌትነቱን
አምጡለት ፡ ክብር ፡ የሚገባውን(2)
ለአባትነትህ ፡ የሚገባህን
ቤትህ ፡ አትጣው ፡ መፈራትህን
ልጆችህ ፡ ያክብሩህ ፡ ይስሙ ፡ ቃልህን
አንተን ፡ የሚፈሩ/የሚወዱ ይሙሉት ፡ ቤትህን
|