Mesfin Gutu/Teshager Yalew/Teshager Yalew

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search

ርዕስ ተሻገር ያለው ዘማሪ መስፍን ጉቱ አልበም ተሻገር ያለው

በሞት ጥላ ሳለሁኝ በሕይወት ኑር አልከኝ (፪x) በደም ተለዉሼ ሳለሁኝ ሰላም ሂድ አልከኝ (፪x)

አዝ ተሻገር ያለው ሂድ እለፍ ያለው ጌታ ታማኝ ነው እሻገራለሁ እልፍ እላለሁ ጌታ ታማኝ ነው (፪x) በማዕበል በወጀብ ወስጥ መንገድ አለው ተሻገር ያለው ሂድ እለፍ ያለው ጌታ ታማኝ ነው (፪x)

እንዴት ለፍራ እንዴት ልሸበር ጌታ ከኔ ጋራ ነው

አዝ ተሻገር ያለው ሂድ እለፍ ያለው ጌታ ታማኝ ነው እሻገራለሁ እልፍ እላለሁ ጌታ ታማኝ ነው (፪x) ለጌታ ለየሱስ ስም ሁሉ ተገዛ ተሻገር ያለው ሂድ እለፍ ያለው ጌታ ታማኝ ነው

እኔም ይህን ስም እየጠራሁ ሁልንም ረታሁ እሻገራለሁ እልፍ እላለሁ ጌታ ታማኝ ነው (፬x)

አሃ አሃሃ (፫x) አሃአሃ አሃአሃሃ (፫x) አሃ አሃ

አዝ ተሻገር ያለው ሂድ እለፍ ያለው ጌታ ታማኝ ነው እሻገራለሁ እልፍ እላለሁ ጌታ ታማኝ ነው (፪x)