አይጥልም (Aytelem) - መስፍን ፡ ጉቱ ፡ እና ፡ ቴዎድሮስ ፡ ታደሰ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
መስፍን ፡ ጉቱ ፡ እና ፡ ቴዎድሮስ ፡ ታደሰ
(Mesfin Gutu)

Mesfin Gutu Esp.png

ልዩ ፡ እትም
(Esp)

ሰላም ፡ ነው
(Selam New)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፫ (2010)
ቁጥር (Track):

(8)

ጸሐፊ (Writer): መስፍን ፡ ጉቱ
(Mesfin Gutu
Property "Writer" has been marked for restricted use.
)
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የመስፍን ፡ ጉቱ ፡ እና ፡ ቴዎድሮስ ፡ ታደሰ ፡ አልበሞች
(Albums by Mesfin Gutu)

ትዝ ይለኛል ትውስ ይለኛል
ለኔ ያረከው ከቶ አልረሳውም

የማልችለውን እያስቻለኝ
አቤት ስንቱን ቀን አሳለፈኝ
ተራራው ሸለቆው እንዳያደክመኝ
በአትነት ቃሉ እያባበለኝ
እያፅናናኝ አሄሄሄ በቤቱ አኖረኝ

አይጥልም አይረሳም እግዚአብሔር ምስክር ነኝ እኔ
ከሰማሁት በላይ ሲያኖረኝ አይቻለው ባይኔ

ትዝ እያለኝ ትውስ እያለኝ
ያሁሉ መከራ በላዬ
ያለፈ እስካይመስለኝ እንባዬ
እንዳለፈ ውሃ አለፈ ሃዘኔ ከኔ ተገፈፈ

እንዳለፈ ውሃ አለፈ/7
እንዳለፈ ውሃ አለፈ ሃዘኔ ከኔ ተገፈፈ/2

እንዳለፈ ውሃ አለፈ መከራዬ አለፈ/2
አለፈ አለፈ

ያልተፈጠሩት ቀናቶቼ
ቀድሞ ሲያቀናልኝ መንገዴን
የልጅነቴ አምላክ እጣ ፈንታዬ
እንደዘመኩለት ሆኖኝ ካሳዬ
ተፅናናሁኝ አሄሄሄ ታብሶ እንባዬ

አይጥልም አይረሳም እግዚአብሔር ምስክር ነኝ እኔ
ከሰማሁት በላይ ሲያኖረኝ አይቻለው ባይኔ