From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
|
|
ህሊና ካሳሁን (Hillina Kassahun)
|
|
|
|
፫ (3)
|
አልበም (linutilih)
|
| ቁጥር (Track):
|
፲ ፫ (13)
|
| ርዝመት (Len.):
|
6:41
|
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች (Other Songs in the Album)
|
|
|
የህሊና ካሳሁን ፡ አልበሞች (Albums by Hillina Kassahun)
|
|
|
ፀሎቴ
እኔ ምለው ማንነት እንዳይኖረኝ
የምኖረው ህይወት ያንተ እንዲሆንልኝ
ይሄ ነው ፀሎቴ የየእለትም ምልጃዬ
የተሰበርን መንፈስ ባንተ ምትደገፍም ነፍስ
ሚገዛልህ ስጋን ጌታዬ ስጠኝ
እኔ ምለው ማንነት እንዳይኖረኝ
የምኖረው ህይወት ያንተ እንዲሆንልኝ
ይሄ ነው ፀሎቴ የየእለት ምልጃዬ
የተሰበርን መንፈስ ባንተ ምትደገፍም ነፍስ
ሚገዛልህ ስጋን ጌታዬ ስጠኝ
የጏዳዬን የስውሩን ማንም ሳይኖር ምኖረውን
ቀድስልኝ በመንፈስህ እጠብል
ሰው ማያየው ማያውቀውን
በሀሳቤ ሚቀመጠውን
እንደ ቃልህ እንደ ባህሪህ አድርግልኝ
አድርግልኝ ቀድስልኝ
አድርግልኝ ቀድስልኝ
ከቃላት ያለፈ ስር የሰደደ ለውጥ
የስጋን ፈቃድ ቸንክሮ የሚሰቅል
በመንፈስ ቅዱስ ፍሬም የሚትረፈረፍ
ለሰው ልጆች የሚቆረስ ለብዙዋችም የሚተርፍ
እንደተጻፈልኝ ጌታዬ አርገኝ
የጏዳዬን የስውሩን ማንም ሳይኖር ምኖረውን
ቀድስልኝ በመንፈስህ እጠብል
ሰው ማያየው ማያውቀውን
በሀሳቤ ሚቀመጠውን
እንደ ቃልህ እንደ ባህሪህ አድርግልኝ
አድርግልኝ ቀድስልኝ
አድርግልኝ ቀድስልኝ
መስቀሌን ተሸክሜ እከተልሀለሁ
በጠባብዋ መንገድ ዛሬም እጎዛለሁ
እስካሳርፍ ድንኳኔን በአይኔ እስካይህ ጌታዬ
ትኩረቴ ሁሉ ወደ አንተ ነው
ህይወቴን ላንተ እንድኖረው
አጋዠ መንፈስ ቅዲስ ዘወትር ቀባኝ
የጏዳዬን የስውሩን ማንም ሳይኖር ምኖረውን
ቀድስልኝ በመንፈስህ እጠብል
ሰው ማያየው ማያውቀውን
በሀሳቤ ሚቀመጠውን
እንደ ቃልህ እንደ ባህሪህ አድርግልኝ
አድርግልኝ ቀድስልኝ
አድርግልኝ ቀድስልኝ
ሰው ነፍሱን ሊያተርፍ ቢፈልጋት
አዋ ያገኛታል ላንተ ቢሰዋት
ሰው ነፍሱን ሊያድን ቢፈልጋት
አዋ ያገኛታል ላንተ ቢሰዋት
ላንተ ቢሰዋት ላንተ ቢሰዋት
ላንተ ቢሰዋት ላንተ ቢሰዋት
ሰው ነፍሱን ሊያተርፍ ቢፈልጋት
አዋ ያገኛታል ላንተ ቢሰዋት
ሰው ነፍሱን ሊያድን ቢፈልጋት
አዋ ያገኛታል ላንተ ቢሰዋት
ላንተ ቢሰዋት ላንተ ቢሰዋት
ላንተ ቢሰዋት ላንተ ቢሰዋት
ላንተ ቢሰዋት ላንተ ቢሰዋት
ላንተ ቢሰዋት ላንተ ቢሰዋት
|