From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
|
|
ህሊና ካሳሁን (Hillina Kassahun)
|
|
|
|
፫ (3)
|
አልበም (linurilih)
|
| ቁጥር (Track):
|
፱ (9)
|
| ርዝመት (Len.):
|
7:35
|
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች (Other Songs in the Album)
|
|
|
የህሊና ካሳሁን ፡ አልበሞች (Albums by Hillina Kassahun)
|
|
|
መገኘትህ
መገኘትህ መልስ ነው ለሁሉ ነገር
ህልውናህ በቂ ነው እስከ ዘላለም
ኢየሱስ ኢየሱስ የህይወት ምንጭ ነህ ለፍጥረት
ኢየሱስ ኢየሱስ የህይወት ምንጭ ነህ ለፍጥረት
መገኘትህ መልስ ነው ለሁሉ ነገር
ህልውናህ በቂ ነው እስከ ዘላለም
ኢየሱስ ኢየሱስ የህይወት ምንጭ ነህ ለፍጥረት
ኢየሱስ ኢየሱስ የህይወት ምንጭ ነህ ለፍጥረት
የሀብት ጥግ የስልጣን የክብር
የመጨረሻው የእዚህ አለም ትምክት
ሁሉም ጠፊ ነው እንደ እንፋሎት
ዛሬን ይዘውት ነገ የሚተን ነገ የሚተን
ዛሬን ይዘውት ነገን አይዘልቅ ነገን አይዘልቅ
ግን ለአንድ ሰከንድ አንተን ማየት
ላንዲት ደቂቃ ፊትህ መሆን
ተመን የለውም ሚገዛበት ሚገዛበት
መገኘትህ መልስ ነው ለሁሉ ነገር
ህልውናህ በቂ ነው እስከ ዘላለም
ኢየሱስ ኢየሱስ የህይወት ምንጭ ነህ ለፍጥረት
ኢየሱስ ኢየሱስ የህይወት ምንጭ ነህ ለፍጥረት
በአምሳልህ እንደ መልክህ
ያበጃጀኸው የሰው ፍጥረት
ካንተ ጋር ውሎ ካንተ ጋር እንዲያድር
ነው የሰራኸው ያንተ እንዲሆን
ርስትህ እንዲሆን
ነው የሰራኸው ያንተ እንዲሆን
ርስትህ እንዲሆን
በሀጥያን መንደር ለአንድ ሺ ቀን
በክፋዋች ድንኳን ከመቀመጥ
አንድ ቀን ይልቃል ደጅህ መሆን ደጅህ መዋል
መገኘትህ መልስ ነው ለሁሉ ነገር
ህልውናህ በቂ ነው እስከ ዘላለም
ኢየሱስ ኢየሱስ የህይወት ምንጭ ነህ ለፍጥረት
ኢየሱስ ኢየሱስ የህይወት ምንጭ ነህ ለፍጥረት
አንተ ለጋሽ ራስህን የምትስጥ
አንተ ደግ የማትቆጥብ
እንዳንተ ማን ነው ሰውን የሚወድ
እንዳንተ ማን ነው ፍቅሩን የሚያፈስ
አንተ ለጋሽ ራስህን የምትስጥ
አንተ ደግ የማትቆጥብ
እንዳንተ ማን ነው ሰውን የሚወድ
እንዳንተ ማን ነው ፍቅሩን የሚያፈስ
|