From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
|
|
ህሊና ፡ ካሳሁን (Hillina Kassahun)
|
|
|
|
፪ (2)
|
አልበም (Egziyabeher Tilik)
|
| ዓ.ም. (Year):
|
፳ ፻ ፯ (2014)
|
| ቁጥር (Track):
|
፯ (7)
|
| ርዝመት (Len.):
|
5:37
|
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች (Other Songs in the Album)
|
|
|
የህሊና ፡ ካሳሁን ፡ አልበሞች (Albums by Hillina Kassahun)
|
|
|
ቀሪ (Track 7)
ቀሪ
ቀሪ ሀብቴ ትርፍ ድርሻ ክፍያ ዋጋዬ
አንተ አይደለህም ወይ (4x)
በዙፉንህ ላይ ተቀምጠህ
ምድርና ሞላዋን በጅህ ይዘህ
የምትኖር አንተ ባለግርማ
እጠብቅሀለሁ ቀንና ቀንና ማታ
በዙፉንህ ላይ ተቀምጠህ
ምድርና ሞላዋን በጅህ ይዘህ
የምትኖር አንተ ባለግርማ
ትናፍቀኛለህ ቀንና ቀንና ማታ
እጠብቅሀለሁ ቀንና ቀንና ማታ (2x)
ትናፍቀኛለህ ቀንና ቀንና ማታ
ትናፍቀኛለህ
አዝለህ ተሸክመህ እዚህ ያቆምከኝ
በምድረበዳም ውስጥ ለነፍሴ ውሀ የሆንከኝ
አጥንቶቼንም ያበረታሀቸው
ለካ ትበቃለህ ሌላው ከንቱ ነው
ምድር ሁሉ ሲነዋወጥ የወለደ ሲረሳ
ለአንድ ቀን አተወኝም የኔ ታማኝ እረኛ
ምድር ሁሉ ሲነዋወጥ የወለደ ሲረሳ
ለአንድ ቀን አትጥለኝም የኔ ታማኝ እረኛ
ምንም እንኳን በለስ ባታፈራ
በወይንም ሀረግ ፍሬ ባይገኝም
የማልፍበት መንገድ ባይገባኝም
የዚህ ምድር ጉዞ ከቶ አያሰጋኝም
አይኖቼ ወደከፍታ ወዳለክበት ስፍራ
አትኩረው ያዩሀል ደግመህ እስከምትመጣ (2x)
በዙፉንህ ላይ ተቀምጠህ
ምድርና ሞላዋን በጅህ ይዘህ
የምትኖር አንተ ባለግርማ
እጠብቅሀለሁ ቀንና ቀንና ማታ
በዙፉንህ ላይ ተቀምጠህ
ምድርና ሞላዋን በጅህ ይዘህ
የምትኖር አንተ ባለግርማ
ትናፍቀኛለህ ቀንና ቀንና ማታ
እጠብቅሀለሁ ቀንና ቀንና ማታ (2x)
ትናፍቀኛለህ ቀንና ቀንና ማታ
ትናፍቀኛለህ
|