እንደአንተ ያለ (Endante Yale) - ሐረር አማኑኤል መንፈሳዊ ማህበር

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ሐረር አማኑኤል መንፈሳዊ ማህበር
(Harar Amanuel Menfesawi Maheber)

Lyrics.jpg


(2)

እግዚአብሔር በቂ ነህ
(Egziabher Beqi Neh)

ዓ.ም. (Year): ፲ ፱ ፻ ፺ ፬ (2002)
ቁጥር (Track):

፲ ፩ (11)

ርዝመት (Len.): 6:21
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የሐረር አማኑኤል መንፈሳዊ ማህበር ፡ አልበሞች
(Albums by Harar Amanuel Menfesawi Maheber)

ኢየሱስ ታላቅ አምላክ ነህ
በከፍታ ላይ የምትኖር ከብረህ /2/
ለዘለዓለም ትኖራለህ /3/

አምላኬ ተዋጊ ነው /2/
ስሙም እግዚአብሔር ነው /2/
በሰልፍ እጅጉን የበረታ
እንደ እግዚአብሔር ያለ ጌታ

እንዴት ይሆናል አትባልም
እግዚአብሄር ጻዲቅ ነህ /2/

አንተ ፊተኛ አንተ ኋለኛ
አልፋ ኦሜጋ
ጸንተህ የምትኖር ኤልሻዳይ አምላክ
ሁሉን የምትችል /2/

በሰማያት በክብር ተቀምጠህ
አንተ ለብቻህ ትመለካለህ
ፍጥረት ሁሉ አንተን ያመልኩሃል
በተዋበ ዜማ ስምህን ያከብሩታል

ኢየሱስ /3/
ከፍ ከፍ /2/ ብለሃል
ኢየሱስ /3/
በምስጋና ደግሞ ደግሞ ልቀሃል

ኧረ እንደአንተ ያለ ከቶ ከቶ ማን አለ /2/
በምድር ታበራለህ በሞገስህ ትኖራለህ /2/