ባርኮቴን ፡ ልቁጠረው (Barkotien Lequterew) - ጌታያውቃል ፡ ግርማይ ፡ እና ፡ ብሩክታዊት ፡ አሰፋ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ጌታያውቃል ፡ ግርማይ ፡ እና ፡ ብሩክታዊት ፡ አሰፋ
(Getayawkal and Birucktawit)

Getayawkal and Birucktawit 2008.jpg

፳ ፻ ፰
(2008)

ባርኮቴን ፡ ልቁጠረው
(Barkotien Lequterew)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ (2008)
ቁጥር (Track):

(1)

ርዝመት (Len.): 8:45
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የጌታያውቃል ፡ ግርማይ ፡ እና ፡ ብሩክታዊት ፡ አሰፋ ፡ አልበሞች
(Albums by Getayawkal and Birucktawit)

እስቲ ፡ አምላኬ ፡ ያረገውን ፡ ባርኮቴን ፡ ልቁጠረው
መከራ ፡ ሃዘኔን ፡ ገፎ ፡ ወዴት ፡ እንዳረገው
ይህ ፡ አልሆነም ፡ ያም ፡ አልሆነም ፡ ብሎ ፡ ላስጨነቀኝ
እኔም ፡ ደግሞ ፡ በተራዬ ፡ ይህም ፡ ሆኗል ፡ ያኛውም ፡ ሆኗል
እያልኮኝ ፡ ባርኮቴን ፡ ስቆጥር ፡ ድል ፡ ይሆንልኛል (፪x)

አዝአቤኔዘር ፡ እግዚአብሔር ፡ ረዳኝ (፫x)
የትናንቱን ፡ ካሻገረኝ
ለዛሬውስ ፡ ምን ፡ አሰጋኝ
ለነገውም ፡ እርሱ ፡ አለኝ (፪x)

ባርኮቴን ፡ ስቆጥረው ፡ ዘምር ፡ ዘምር ፡ ይለኛል (፪x)
ያዘነው ፡ ልቤ ፡ ይጽናናል
ተስፋና ፡ እምነት ፡ ይሞላል
ከሸለቆም ፡ ይወጣል (፪x)

ባርኮቴን ፡ ስቆጥረው ፡ ዘምር ፡ ዘምር ፡ ይለኛል (፪x)
ያዘነው ፡ ልቤ ፡ ይጽናናል
ተስፋና ፡ እምነት ፡ ይሞላል
ከሸለቆም ፡ ይወጣል (፪x)

አዝአቤኔዘር ፡ እግዚአብሔር ፡ ረዳኝ (፫x)
የትናንቱን ፡ ካሻገረኝ
ለዛሬውስ ፡ ምን ፡ አሰጋኝ
ለነገውም ፡ እርሱ ፡ አለኝ (፪x)

ባርኮቴን ፡ ስቆጥረው ፡ ዘምር ፡ ዘምር ፡ ይለኛል (፪x)
ያዘነው ፡ ልቤ ፡ ይጽናናል
ተስፋና ፡ እምነት ፡ ይሞላል
ከሸለቆም ፡ ይወጣል (፪x)

ባርኮቴን ፡ ስቆጥረው ፡ ዘምር ፡ ዘምር ፡ ይለኛል (፪x)
ያዘነው ፡ ልቤ ፡ ይጽናናል
ተስፋና ፡ እምነት ፡ ይሞላል
ከሸለቆም ፡ ይወጣል (፪x)

ለጻድቁ ፡ ለሃጥኑ ፡ ለሃብታሙ ፡ ለድሆቹ
ወይ ፡ ለረጅም ፡ ወይ ፡ ለአጭሩ ፡ ለጥቁር ፡ ሆነ ፡ ለነጩ
ሳያማርጥ ፡ በምድር ፡ ላይ ፡ ከቻለ ፡ ፀሐይን ፡ ማውጣት
ድንገት ፡ የጸሎቴ ፡ መልሱ ፡ ጊዜዋን ፡ ቢያስረዝማት
ምነው ፡ ነፍሴን ፡ አበሳጫት

ሥጋዬማ ፡ ሁልጊዜ ፡ ማኩረፍ ፡ ልማዱ ፡ ነውና
ግን ፡ መንፈሴ ፡ ከውስጥ ፡ ውስጡን ፡ ይቆጥራል ፡ የእጁን ፡ ስራ
የእርሱ ፡ ይሻላል ፡ ሥጋዬ ፡ ከአፈር ፡ የአፈር ፡ ነው
መንፈሴ ፡ ግን ፡ ከእስትንፋሱ ፡ የእራሱ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ነው
ከእርሱ ፡ ጋራ ፡ እኔም ፡ ልቆጥር ፡ በረከቴን ፡ ወስኛለሁ

እስቲ ፡ አምላኬ ፡ ያረገውን ፡ ባርኮቴን ፡ ልቁጠረው
መከራ ፡ ሃዘኔን ፡ ገፎ ፡ ወዴት ፡ እንዳረገው
ይህ ፡ አልሆነም ፡ ያም ፡ አልሆነም ፡ ብሎ ፡ ላስጨነቀኝ
እኔም ፡ ደግሞ ፡ በተራዬ ፡ ይህም ፡ ሆኗል ፡ ያኛውም ፡ ሆኗል
እያልኮኝ ፡ ባርኮቴን ፡ ስቆጥር ፡ ድል ፡ ይሆንልኛል (፪x)

አዝአቤኔዘር ፡ እግዚአብሔር ፡ ረዳኝ (፫x)
የትናንቱን ፡ ካሻገረኝ
ለዛሬውስ ፡ ምን ፡ አሰጋኝ
ለነገውም ፡ እርሱ ፡ አለኝ (፪x)

አዝአቤኔዘር ፡ እግዚአብሔር ፡ ረዳኝ (፫x)
የትናንቱን ፡ ካሻገረኝ
ለዛሬውስ ፡ ምን ፡ አሰጋኝ
ለነገውም ፡ እርሱ ፡ አለኝ (፪x)

ባርኮቴን ፡ ስቆጥረው ፡ ዘምር ፡ ዘምር ፡ ይለኛል (፪x)
ያዘነው ፡ ልቤ ፡ ይጽናናል
ተስፋና ፡ እምነት ፡ ይሞላል
ከሸለቆም ፡ ይወጣል (፪x)

ባርኮቴን ፡ ስቆጥረው ፡ ዘምር ፡ ዘምር ፡ ይለኛል (፪x)
ያዘነው ፡ ልቤ ፡ ይጽናናል
ተስፋና ፡ እምነት ፡ ይሞላል
ከሸለቆም ፡ ይወጣል (፪x)

አዝአቤኔዘር ፡ እግዚአብሔር ፡ ረዳኝ (፫x)
የትናንቱን ፡ ካሻገረኝ
ለዛሬውስ ፡ ምን ፡ አሰጋኝ
ለነገውም ፡ እርሱ ፡ አለኝ (፪x)

ባርኮቴን ፡ ስቆጥረው ፡ ዘምር ፡ ዘምር ፡ ይለኛል (፪x)
ያዘነው ፡ ልቤ ፡ ይጽናናል
ተስፋና ፡ እምነት ፡ ይሞላል
ከሸለቆም ፡ ይወጣል (፪x)

ባርኮቴን ፡ ስቆጥረው ፡ ዘምር ፡ ዘምር ፡ ይለኛል (፪x)
ያዘነው ፡ ልቤ ፡ ይጽናናል
ተስፋና ፡ እምነት ፡ ይሞላል
ከሸለቆም ፡ ይወጣል (፪x)