እንዴት ያለ የፍቅር አምላክ ነው (እንዴት ያለ የፍቅር አምላክ ነው)

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search

እንዴት ያለ የፍቅር አምላክ ነው(3)
ኦ ጌታ ከአይምሮ በላይ ነው
አይገምትም ከአይምሮ በላይ ነው(4)
ኦ ጌታ የፍቅር አምላክ ነው

ነፍሱን ሰቶኛል ሂወቴን ሊያድን
እራሱን ሰውቷል ሊወጣኝ ከሲኦል
 በቀራንዬ መስቀል ለኔ የገለፀው
እየሱስ ለኔ የፍቅር አምላክ ነው
ጌታን እወደዋለው የፍቅር አምላክ ነው(4)

እንዴት ያለ የፍቅር አምላክ ነው(3)
ኦ ጌታ ከአይምሮ በላይ ነው
አይገምትም ከአይምሮ በላይ ነው(4)
ኦ ጌታ የፍቅር አምላክ ነው
    
ብዙዎች ወድቄ ቆስዬ እያዩ
እንዳላየ አለፉ መቼ መፍትሄ ሰጡ
ውዴ የኔ ጌታ እርሱ ሲመጣ
ቁስሌን በዘይት ቀብቶ ፈወሰኝ
ጌታን እወደዋለው የፍቅር አምላክ ነው(4)

እንዴት ያለ የፍቅር አምላክ ነው(3)
ኦ ጌታ ከአይምሮ በላይ ነው
አይገምትም ከአይምሮ በላይ ነው(4)
ኦ ጌታ የፍቅር አምላክ ነው

ስል ፍቅር ብዛት አልችልም መናገር
እንደው ዝም ብዬስሙን ላመስግን
አይምሮን ያልፋል አይገመትም
የኔ ጌታ እየሱስ ይክበር ዘላለም
ጌታን እወደዋለው የፍቅር አምላክ ነው