ክብር አለኝ (Kibir Alegn) - አውታሩ ከበደ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
አውታሩ ከበደ
(Awtaru Kebede)

Lyrics.jpg


(1)

ፀጋው ሰው አደረገኝ
(Tsegaw Sew Adergegn)

ዓ.ም. (Year): ፲ ፱ ፻ ፺ ፰ (2006)
ቁጥር (Track):

(5)

ርዝመት (Len.): 05:16
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የአውታሩ ከበደ ፡ አልበሞች
(Albums by Awtaru Kebede)

የህይወት(2) ውሃ ምንጭ የህይወት እንጀራ(2)
የለም ከሱ ሌላ
አሁንም አልተገኘም ደካማ መርዳቱ
የወደቀን ኣይቶ ልቡ መረራቱ
ሰው ይሆናል ተብሎ ያልታሰበ ስልቱ
ምሕረት ኣግኝቶስ ይኸው ኣለ ቤቱ
ይረራል ይምራል ይቅር ይላል

ክብር ኣለኝ ክብር ኣለኝ ክብር(3)
ለአንተ ሚገባ መቅደስህ ሚገባ
ክብር አለኝ ክብር አለኝ ክብር(3)

ሰው ፊትን ያያል ያያል ቁመት
እ/ሄር የጠራው በቂ ነው ዳዊት(2)
በአዲሱ ኪዳን ወዶ መርጦኛል
እኔ እንዳከበርኩት እሱም አክብሮኛል(2)

አየሁኝ ኣየሁኝ አየሁኝ ሩቅሩቁን(4)
ይሁሉ ጌታ የሁሉም ገዢ
ሰልፋኛ አርጎኛል ለሺ ኣስር ሺ
አካሄዴን ኣርጎታል ቀና
ፈቶ ለቀቀኝ መረጠኝ እና
አሃ ሃሌሉያ (4)

 ክብር ኣለኝ . . .

ጉዳየ ተውኩና(2) ሳስብ ወደላይ(4)
ይህንን ጌታ ሳየው በክብር
ጥቂት ነው ለካ የዚህ ኣለም ክብር
ይህንን ጀግና ሳየው በክብር
ከንቱ ነው ለካ የዚህ ኣለም ክብር
አሃ ሃሌሉያ (4)

ስለት አለኝ(2) ስለት(2)
ለኣንተ ሚገባ መቅደስህ ሚገባ
ስለት ኣለኝ(2) ስለት(2)
ሰው ፊትን ያያል ያያል ቁመት
እ/ሄር የጠራው በቂ ነው ዳዊት(2)
በኣዲሱ ኪዳን ወዶ መርጦኛል
እኔ እንዳከበርኩት እሱም አክብሮኛል(2)