አስፋው መለሰ (Asfaw Melese) - ትረዳለህ ጌታ (Tiredaleh Geta) - ቁ. ፩ (Vol. 1)
| አስፋው መለሰ (Asfaw Melese) | |
|---|---|
| ፩ (1) |
ትረዳለህ ጌታ (Tiredaleh Geta) |
| ዓ.ም. (Year): | |
| ለመግዛት (Buy): | |
| የአስፋው መለሰ ፡ አልበሞች (Albums by Asfaw Melese) | |
|
|
ብዙ ዘመን ተሸከምከኝ
ሳላውቅህ ፡ ያወከኝ ፡ ህጻን ፡ ሳለሁ ፡ ያኔ አሳድገሀኛል ፡ አባቴ ፡ ነህ ፡ ለኔ የልጅነቴ ፡ ነህ ፡ መቼ ፡ ይረሳኛል ውለታህ ፡ ብዙ ፡ ነው ፡ ዛሬም ፡ ትዝ ፡ ይለኛል /X2
ብዙ ፡ ዘመን ፡ እራራህልኝ ፡ ብዙ ፡ ዘመን ፡ እህ ብዙ ፡ ዘመን ፡ አባበልከኝ ፡ ብዙ ፡ ዘመን ፡ አዎ ብዙ ፡ ዘመን ፡ አጽናናኸኝ ፡ ብዙ ፡ ዘመን ፡ እህ ብዙ ፡ ዘመን ፡ ተሸከምከኝ ፡ ብዙ ፡ ዘመን ፡ አዎ
ብዙ ፡ ዘመን ፡ አሳለፍከኝ ፡ ብዙ ፡ ዘመን ፡ እህ ብዙ ፡ ዘመን ፡ እራራህልኝ ፡ ብዙ ፡ ዘመን ፡ አዎ ብዙ ፡ ዘመን ፡ ይቅር፡ አልከኝ ፡ ብዙ ፡ ዘመን ፡ እህ ብዙ ፡ ዘመን ፡ ተሸከምከኝ ፡ ብዙ ፡ ዘመን ፡ አዎ
ማንም ፡ የማይችለውን ፡ አመሌን ፡ ችለሃል ብዙ ፡ ገበናዬን ፡ ሚስጥሬንም ፡ ይዘሃል
አባት ፡ የማይችለውን ፡ አመሌን ፡ ችለሃል
ብዙ ፡ ገበናዬን ፡ ሚስጥሬንም ፡ ይዘሃል
በምህረትህ ፡ ብዛት ፡ ተሸክመኸኛል ብዙ ፡ ዘመናትን ፡ አሳልፈኸኛል /X2
፡፡፡፡፡፡፡፡፡ ብዙ ፡ ዘመን ፡፡፡፡፡፡፡፡፡
አትፍራ ፡ ሰትለኝ ፡ እኔ ፡ አለሁ ፡ እያልከኝ
ልቤ ፡ እንዳይፈራ ፡ ሁሌ ፡ ስታጽናናኝ
አትፍራ ፡ ሰትለኝ ፡ እኔ ፡ አለሁ ፡ እያልከኝ
ልቤ ፡ እንዳይሰጋ ፡ ሁሌ ፡ ስታጽናናኝ
እዚህ ፡ ደርሻለሁ ፡ ምህረትህ ፡ ገኖ መራራው ፡ ጣፍጦልኝ ፡ ሰልፉ ፡ ተበትኖ /X2
ብዙ ፡ ዘመን ፡ እራራህልኝ አሳለፍከኝ ፡ ብዙ ፡ ዘመን ብዙ ፡ ዘመን ፡ አባበልከኝ ፡ ብዙ ፡ ዘመን ብዙ ፡ ዘመን ፡ አጽናናኸኝ ይቅር፡ አልከኝ ፡ ብዙ ፡ ዘመን ብዙ ፡ ዘመን ፡ ተሸከምከኝ ፡ ብዙ ፡ ዘመን
ብዙ ፡ ዘመን ፡ አሳለፍከኝ ፡ ብዙ ፡ ዘመን ብዙ ፡ ዘመን ፡ እራራህልኝ ፡ ብዙ ፡ ዘመን ብዙ ፡ ዘመን ፡ ይቅር፡ አልከኝ ፡ ብዙ ፡ ዘመን ብዙ ፡ ዘመን ፡ ተሸከምከኝ ፡ ብዙ ፡ ዘመን
፡፡፡፡፡፡፡፡፡ ብዙ ፡ ዘመን ፡፡፡፡፡፡፡፡፡
